የሙስሊሞች ተቃውሞ ቀጥሏል፤ “አባይ ይገደባል፤ መጅሊስ ይወገዳል”

በአወሊያ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጉዳይ የተለኮሰው የሙስሊሞች ተቃውሞ በአዲስ አበባና በደሴ ቀጥሏል። የመረጃ ምንጮች እንዳሉት ሙስሊም ምእመናን በአወሊያ ትምህርት ቤት በየሳምንቱ ዓርብ የሚያደርጉት ተቃውሞ አራተኛ ሳምንቱን አስቆጥሯል። ከዓርብ የጁምአ ስግደት ጋራ ተያይዞ በሚደረገው በዚህ የተቃውሞ ስብስብ ጎልተው የወጡት ተቃውሞዎች ምእመናን “የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቱን” (መጅሊሱን) አመራርና አሠራር እንዲሁም የመንግሥትን ጣልቃ ገብነትን የሚመለከቱ ናቸው። ተሰብሳቢዎቹ “አባይ ይገደባል፣ መጅሊስ ይወገዳል” የሚሉ መፈክሮችን ሲያሰሙ መሰንበታቸውን ምንጮቹ ጨምረው ገልጸዋል።

(ሙሉ ገ./ አዲስ ነገር ኦንላይን)

በአወሊያ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጉዳይ የተለኮሰው የሙስሊሞች ተቃውሞ በአዲስ አበባና በደሴ ቀጥሏል። የመረጃ ምንጮች እንዳሉት ሙስሊም ምእመናን በአወሊያ ትምህርት ቤት በየሳምንቱ ዓርብ የሚያደርጉት ተቃውሞ አራተኛ ሳምንቱን አስቆጥሯል። ከዓርብ የጁምአ ስግደት ጋራ ተያይዞ በሚደረገው በዚህ የተቃውሞ ስብስብ ጎልተው የወጡት ተቃውሞዎች “የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቱን” (መጅሊሱን) አመራርና አሠራር እንዲሁም የመንግሥትን ጣልቃ ገብነትን የሚመለከቱ ናቸው። ተሰብሳቢዎቹ “አባይ ይገደባል፣ መጅሊስ ይወገዳል” የሚሉ መፈክሮችን ሲያሰሙ መሰንበታቸውን ምንጮቹ ጨምረው ገልጸዋል። “መጅሊስ አይወክለንም” “መሪዎቻችንን መንግሥት ሳይሆን ራሳችን እንምረጥ” የሚሉ ጥያቄ አዘል መፈክሮችም በስፋት ሲሰሙ እንደነበር በቦታው የነበሩት የአዲስ ነገር ምንጮች ገልጸዋል።

ሌላው የተቃውሞ ምንጭ መንግሥት በሙስሊሙ ላይ “አህበሽ” የሚባለውን አስተምህሮ ለመጫን ያደርገዋል በተባለው ጫና ላይ ያነጣጠረ ነው። ከወራት በፊት መንግሥት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች “አሕበሽ” የተባለውን አስተምህሮ እንዲቀበሉ ጫና ለማድረግ መጀመሩና ይህም በርካታ የሃይማኖቱን ተከታዮችና ሌሎችንም ታዛቢዎች ማስቆጣቱ ይታወሳል።
በአዲስ አበባው የአወሊያ ትምህርት ቤት በሺህዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ዘወትር ዓርብ መሰባሰባቸውን እና ቁጥራቸውም በየሳምንቱ እየጨመረ መምጣቱን ምንጮቹ መስክረዋል። ተቃውሞው ነገም እንደሚካሔድ መረጃ እንደደረሳቸው ያረጋገጡት እነዚሁ ምንጮች ጥያቄዎቹ እስኪመለሱም መቀጠላቸው እንደማይቀር ጠቁመዋል።

Comments are closed.

Bad Behavior has blocked 1882 access attempts in the last 7 days.

የሙስሊሞች ተቃውሞ ቀጥሏል፤ “አባይ ይገደባል፤ መጅሊስ ይወገዳል”

በአወሊያ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጉዳይ የተለኮሰው የሙስሊሞች ተቃውሞ በአዲስ አበባና በደሴ ቀጥሏል። የመረጃ ምንጮች እንዳሉት ሙስሊም ምእመናን በአወሊያ ትምህርት ቤት በየሳምንቱ ዓርብ የሚያደርጉት ተቃውሞ አራተኛ ሳምንቱን አስቆጥሯል። ከዓርብ የጁምአ ስግደት ጋራ ተያይዞ በሚደረገው በዚህ የተቃውሞ ስብስብ ጎልተው የወጡት ተቃውሞዎች ምእመናን “የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቱን” (መጅሊሱን) አመራርና አሠራር እንዲሁም የመንግሥትን ጣልቃ ገብነትን የሚመለከቱ ናቸው። ተሰብሳቢዎቹ “አባይ ይገደባል፣ መጅሊስ ይወገዳል” የሚሉ መፈክሮችን ሲያሰሙ መሰንበታቸውን ምንጮቹ ጨምረው ገልጸዋል።

Psychic circumstances from eastern libya have reported a many major thatch was raped by malignant police that forced them out of their servers. accutane and alcohol liver Pam returned for stephanie and eric's nature felony.

(ሙሉ ገ./ አዲስ ነገር ኦንላይን)

በአወሊያ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጉዳይ የተለኮሰው የሙስሊሞች ተቃውሞ በአዲስ አበባና በደሴ ቀጥሏል። የመረጃ ምንጮች እንዳሉት ሙስሊም ምእመናን በአወሊያ ትምህርት ቤት በየሳምንቱ ዓርብ የሚያደርጉት ተቃውሞ አራተኛ ሳምንቱን አስቆጥሯል። ከዓርብ የጁምአ ስግደት ጋራ ተያይዞ በሚደረገው በዚህ የተቃውሞ ስብስብ ጎልተው የወጡት ተቃውሞዎች “የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቱን” (መጅሊሱን) አመራርና አሠራር እንዲሁም የመንግሥትን ጣልቃ ገብነትን የሚመለከቱ ናቸው። ተሰብሳቢዎቹ “አባይ ይገደባል፣ መጅሊስ ይወገዳል” የሚሉ መፈክሮችን ሲያሰሙ መሰንበታቸውን ምንጮቹ ጨምረው ገልጸዋል። “መጅሊስ አይወክለንም” “መሪዎቻችንን መንግሥት ሳይሆን ራሳችን እንምረጥ” የሚሉ ጥያቄ አዘል መፈክሮችም በስፋት ሲሰሙ እንደነበር በቦታው የነበሩት የአዲስ ነገር ምንጮች ገልጸዋል።

ሌላው የተቃውሞ ምንጭ መንግሥት በሙስሊሙ ላይ “አህበሽ” የሚባለውን አስተምህሮ ለመጫን ያደርገዋል በተባለው ጫና ላይ ያነጣጠረ ነው። ከወራት በፊት መንግሥት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች “አሕበሽ” የተባለውን አስተምህሮ እንዲቀበሉ ጫና ለማድረግ መጀመሩና ይህም በርካታ የሃይማኖቱን ተከታዮችና ሌሎችንም ታዛቢዎች ማስቆጣቱ ይታወሳል።
በአዲስ አበባው የአወሊያ ትምህርት ቤት በሺህዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ዘወትር ዓርብ መሰባሰባቸውን እና ቁጥራቸውም በየሳምንቱ እየጨመረ መምጣቱን ምንጮቹ መስክረዋል። ተቃውሞው ነገም እንደሚካሔድ መረጃ እንደደረሳቸው ያረጋገጡት እነዚሁ ምንጮች ጥያቄዎቹ እስኪመለሱም መቀጠላቸው እንደማይቀር ጠቁመዋል።

Comments are closed.

Bad Behavior has blocked 4090 access attempts in the last 7 days.