በጁምዓ ሰጋጆች ላይ ድንጋይ የወረወሩት የአንድ አመት እስር ተፈረደባቸው፡፡
የዛሬ ሳምንት ጁምዓ ስግደት ላይ በነበሩ አማኞች ላይ ከድር ተራ ህንፃ ላይ ሆነው ድንጋይ ወርወራዋል የተባሉ ሁለት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች እያንዳንዳቸው በአንድ አመት ፅኑ እስራት መቀጣታቸውን በዛሬው የስግደት ስነ-ስርዓት ላይ የነበሩ አስተባባሪዎች ገለፁ፡፡ ገድፈው ምንውየለት እና ዋለልኝ አንዱምላክ የተባሉት እነዚሁ ተከሳሾች ሌሎች 30 ከሚሆኑ የግንባታ ሰራተኞች ጋር በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ከተደረገባቸው በኋላ ጳውሎስ የመጀመርያ ፍርድ [...]
Read more

03 Sep 2010 
