addis ababa

በ“አምቼዎች” ዓለም ውስጥ፡ ፖለቲካ ፣ ማንነት እና ስደት

(ልዩ ጥንቅር)
አምቼነት ከኤርትራ ጋራ ብቻ አይቆራኝም። ከኢትዮጵያ በተለይም ከአዲስ አበባ ጋራ ባለው ጥልቅ ትሥሥርም ይገለጻል። አሥመራ ላይ “አምቼዎች” በነገረ ሥራቸው ተለይተው ይታወቃሉ። “ብዙ ኤርትራውያን አማርኛ ቋንቋን የሚናገረው አማራ ብቻ ይመስላቸው ነበር። ከ1990 ዓ.ም በኋላ ብዛት ያላቸው አምቼዎች ከኢትዮጵያ ተባርረው አሥመራን አጥለቀለቋት” ይላል ቢኒያም። ከዚያ በኋላ አምቼዎችን አሥመራ ውስጥ ለመለየት ቀላል ነበር። አማርኛ የሚናገሩ፣ በአረማመዳቸው፣ በአለባበሳቸው፣ በአንጻራዊ መልኩ በተላበሱት ግላዊ ነጻነት ይታወቃሉ። የአማርኛ ሙዚቃ በአሥመራ እንግዳ በኾነ መልኩ በስፋት የሚያዳምጡትም አምቼዎች ነበሩ።

ተጨማሪ ያንብቡ

ባይተዋር መምህር ለማይጨበጠው ሥርዐተ-ትምህርት

ስብሰባ . . . ስብሰባ . . . ስብሰባ! ለኢትዮጵያ መምህራን አዲስ አይደለም። የፖለቲካው ግለት ቢጨምር፣ በኑሮ መጎሳቆል ማኅበረሰቡ ቢያጉረመርም፣ ተማሪዎች በፖሊስ ላይ ድንጋይ ቢወረውሩ ወይም መምህራኑ ራሳቸው በተቃዋሚነት ቢጠረጠሩ አስቸኳይ ስብሰባ አያጣቸውም። ድንገተኛ ጥሪ ከየትኛውም የኢሕአዴግ ካድሬ ሊመጣ ይችላል። ፖለቲከኛ ብርቱካን ሚደቅሳ በድጋሚ ወደ እስር ቤት እንዲገቡ ሲደረግ ርምጃው “ሕጋዊ ነው” ለማለት መምህራኑ ለስብሰባ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ
SocialRealism_Kommissarka_P

ምን? “ልማታዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኪነ ጥበብ”?

የሚቀርቡ ሙዚቃዎች፣ ግጥሞች፣ፊልሞች ወዘተ የይዘት እና የጥራት ደረጃም “በልማታዊ መንገድ” የሚመዘን ይሆናል። ይህ ለአስተያየት ሰጭዎች የጥበብ የእዝ አሰራር (ሴንሰርሺፕ ) ዳግም ምፅዓት ነው። በሠነዱ እርምት እንዲያደርግ ጥቆማ ከተሰጣቸው ተቋማት አንዱ የሕጻናት እና ወጣቶች እና ቴአትር ነው። ቲአትር ቤቱ ወደ ፊት ለሕፃናት የዴሞክራሲ ጽንሰ ሐሳብ ፣ መልካም አስተዳደር እና የልማት ጠቀሜታን ትኩረት የሚያሳዩ ሥራዎችን ትኩረት በመሥጠት ሊሠራበት እንደሚገባ አመልክቷል።

ተጨማሪ ያንብቡ

ፀሐይዋ ለኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አዘቅዝቃለች

ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ እንደጻፉት በሚነገርለት እና ፓርቲው በ1999 ዓ.ም ባሳተመው የፓርቲው “የዴሞክራሲ ሥርዐት ግንባታ ትግል እና አብዮታዊ ዴሞክራሲ” በሚለው የፓርቲው ውስጣዊ ዶክመንት ከነጻው ፕሬስ ጋራ የሚኖረው ግንኙነት ዘዴን የተከተለ ማዳከም እንደሚጠቀም በይፋ አስቀምጦታል። ከ1997 ምርጫ በፊት ኢሕአዴግ የግሉን ፕሬስ ከሻዕቢያ ቀጥሎ በጠላትነት ፈርጆታል። የአሁኑ ለየት የሚለው ኢሕአዴግ አገሪቱን ማስተደደር ከሚፈልግበት እና ኢትዮጵያ ውስጥ መፍጠር ከሚፈልገው ሥርዐት አኳያ ሚዲያውን የሚያዳክምበት እና የፓርቲው ሐሳቦች ብቻ የሚንሸራሸሩበትን ዕቅድ እና ስትራቴጂ ነድፎ በመንቀሳቀሱ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ

ይቅር ባይ፣ ይቅር ተባይ፣ ይቅር አባባይ አሉ? ይቅርታና እርቅስ?

አንድ ጥፋተኛ የተባለ ወይም የሆነ ሰው “ይቅርታ” “ጠይቆ” ከእስር ወይም ከሌላ ዓይነት ቅጣት “ነጻ” መደረጉን በራሱ የሚቃወም ሰው ብዙ አይገኝም። ቁም ነገሩ ያለው ይቅር ባዩ “ስለጥፋቱ” ወይም አጠፋ ስለተባለው ነገር የደረሰበት ልባዊ ድምዳሜ፤ ይቅርታውን የሚጠይቅበት ምክንያት እና ፋይዳው ብቻ አይደለም። ይቅርታ ተጠያቂው እና አድራጊውም ወገን ደረሰብኝ ስለሚለው ጉዳት ብቻ ሳይሆን ስለጉዳቱ አድራሽ፣ ይቅርታውን ስለሚሰጥበት የሞራል እና የሕግ መሠረት እንዲሁም ስለይቅርታው ተናጠላዊና ሁለንተናዊ ፋይዳ የሚኖረው እምነትና ግብ የይቅርታውን ምንነት በተጨባጭ ይወስነዋል። ብዙውን ጊዜ ደግሞ በሁለቱ መካከል ይቅር አባባዮች አሉ። የእነርሱ ማንነት፣ የሞራል ተቀባይነት፣ በተግባር ለሕሊናዊ ዳኝነት የሚሰጡት ቦታ እና ከእርቁ ውጤት የሚፈልጉት ነገርም እንዲሁ እርቁን እርቅ የሚያደርግ፤ አለዚያም ድራማ የሚያሰኝ ሊሆን ይችላል።

ተጨማሪ ያንብቡ

News

ተጨማሪ

ፖለቲካ

ኢኮኖሚ

የአምስት ዓመቱ ሕልም ወይስ እቅድ?

የአምስት ዓመቱ ዕቅድ ቀድሞ የተሰላ እና በጥናት ላይ የተመሠረተ አይደለም። የአዲስ ነገር ምንጮች እንደሚናገሩት የምርጫ 2002ን ውጤት ተከትሎ ለገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የአስቸኳይ ጊዜ የቤት ሥራ ነበር። ባለሞያዎቹ ከሁለተኛው የዘላቂ እና ፈጣን ልማት ዕቅድ ላይ አንኳር ጉዳዮችን በመውሰድ አጣጥመው መሥራት ይችሉ እንደ ነበር ነገር ግን የፖለቲካው ግለት የተጫናቸው ካድሬ ባለሞያዎች በመኾናቸው ዕቅዱን የማይጨበጥ እንዳደረጉት ይናገራሉ። ጥድፈት የበዛበት በመኾኑም ለማስተካከል ዕድል አልነበረም። የምዕተ ዓመቱን የልማት ዕቅዶች መሠረት አድርጎ የተዘጋጀው ሁለተኛው የዘላቂ እና ፈጣን ልማት ዕቅድ የኢኮኖሚያዊ ሽግግር የሚለውን የሚጠቅስ ቢኾንም እስከ 15 በመቶ የሚገመት የዕድገት ምጣኔ አላስቀመጠም።

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

Religion/Life

Guwasa 1

ጓሳ – ያልተዘመረለት ተፈጥሮ

ደብረብርሃን፣ ባኬሎ፣ ጣርማ በር፣ መዘዞ፣ ማዞርያ፣ ጓሳ፣ መሀል ሜዳ፡፡ እነዚህ ወዳልተዘመረለት የጓሳ ምድር የሚያደርሱ የኢትዮጵያ ትንንሽ ከተሞች ናቸው፡፡ አዲስ አበባን መነሻ ካደረግን 260 ኪሎ ሜትር መራቅ ይኖርብናል፡፡ ይህ ድንቅ ስፍራ እንደ አክሱም ሽቅብ የተቀሰረ ሀውልት የለውም፤ እንደ ላሊበላ በፍልፍል ድንጋይ አልታነፀም፤ እንደ ኤርታሌ የሚንተከተክ ላቫ አልፈጠረበትም፡፡ እንዲያው ዝም ብሎ የተዘረጋ የፕላቶ ሸንተረር ነው፡፡ ግን ልብን ወከክ የሚያደርግ፣ ቢያዩት ቢያዩት የማይጠገብ እንዲሁም የማያልቅ፣ እንዲሁም የማይደክም ግን ደግሞ ሩቅና ሰ…ፊ!
…አቶ መለስ “መሀል ሜዳ” የመጡ ጊዜ ታድያ ሰውየው ያረፉበት ስፍራ “ሕይወት ሆቴል” በሚባል አነስተኛ የገጠር መዝናኛ መሆኑ ተነግሮኝ ይህንኑ ለማረጋገጥ ሄድኩኝ፡፡ ሆቴሏ በከተማዋ መሀል ትገኛለች፡፡ ሙሉ በሙሉ የጭቃ ቤት ስትሆን ጥግ ጥጉን የተሰሩ ወደ ጎን ያዘመሙ መኝታ ክፍሎችና አንድ ምግብ ቤት በውስጧ ይዛለች፡፡ የሆቴሉ እመቤት የሀበሻ ቀሚስ አድርገው፣ ግዙፍ መነፅራቸውን ደቅነው ለምሳ ቤታቸው የተገኘውን ሰው ለማብላት ተፍ ተፍ ሲሉ አገኘኋቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

ሥን እና ባህል

ማሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! [ክፍል አራት፤የመጨረሻ]

ፒያሳ እንዲህ ያወጋሁህን ያህል ብቻ አይደለችም። ምኑን ነካሁትና?! ፒያሳ በሕይወት የተሞላች ብትሆንም ብዙ ሲባልላት ባለመስማትህ ግነ ተገርመህ ይሆናል። አትገረም። “ለእነ እንትና ተዘፍኖ ለፒያሳ ሳይዘፈን ይቅር?” ብለህም ይሆናል። አትቆጭ። ምክንያቱ ወዲህ ነው፤ ፒያሳን ለመግለጽ ቋንቋም ወኔ ይጎለዋል። ቋንቋን ራሱን በፒያሳ ሕይወት ተመስጦ ልታገኘው ትችላለህ። ፒያሳን ለመግለጽ ከመሞከር ይልቅ ፒያሳን መኖር የበለጠ ሐሴት ይሰጣል፤ የስጋም የነፍስም። ይሄው ስንት ዓመታችን ፒያሳን ስንኖራት።

የፒያሳ ልጆች ፒያሳን አብረሃቸው እንድትኖር ጋብዘውሃል። ወደ ግብዣው ስትሄድ ግን እስካሁን የሰጠሁህን ምክር በልብህ ያዝ፤ አለበለዚያ የእንትን (የፈለከውን ሰፈርና ከተማ ስም እዚህ ጋ ማስገባት ትችላለህ) ልጅ ነው ብለው ይጥሉሃል። ፒያሳ፤ ማሃሙድ ጋ እንገናኝ!

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

አንድምታ

የህወሓት የምርጫ “ፊልሞች”

የህወሓት የምርጫ “ፊልሞች”

መቀሌ ከአዲስ አበባው የመስቀል አደባባይ “ሶኒክ ስክሪን” አቻ የሚሆን ትልቅ የፊልም ስክሪን “ሮማናት” ተብሎ በሚታወቀው አደባባይዋ ሰቅላለች፡፡ ስክሪኑ የሚያሳየው ደግሞ የተቀነጫጨቡ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ንግግሮች ነው፡፡ በተለይም በ35ኛው የህወሓት በዓል ላይ “ያራገፍናቸው” በሚል ያደረጉት ጠንከር ያለ ንግግር ተደጋግሞ ለሕዝብ እንዲታይ ይደረጋል፡፡ ከዚህም ባሻገር በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ይዜሙ የነበሩ የቅሰቀሳ ሙዚቃዎችም ለኅብረተሰቡ ይቀርቡለታል፡፡ በከተማዋ የምሽት ክበቦችና መዝናኛዎች ጭምር የእያሱ በርሄና የአበበ አርአያን የትግሉ ዘመን ዜማዎች በስፋት ይለቅቃሉ፡፡ ከእነዚህ ሁሉ የቅስቀሳ ርብርቦች በቀደሙት ምርጫዎች ለትግራይ ሕዝብ አንዳቸውም አስፈላጊ አልነበሩም፡፡ የዛሬዋ መቀሌ የከዚህ ቀደሟ አይደለችም።

የቅዳሜው የህወሓት ሰልፍ በመቀሌ ከፊል ገጽታ[/caption]

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

No posts to display.

ብሎገሮች

Bad Behavior has blocked 3214 access attempts in the last 7 days.

addis ababa

በ“አምቼዎች” ዓለም ውስጥ፡ ፖለቲካ ፣ ማንነት እና ስደት

Dorothy told brendan she wanted to go military as she did officially like any of the extensive returns. lansoprazole dr 30 mg capsule price Miranda dates a polymerase who insists on watching election while they have husband.

(ልዩ ጥንቅር)
አምቼነት ከኤርትራ ጋራ ብቻ አይቆራኝም። ከኢትዮጵያ በተለይም ከአዲስ አበባ ጋራ ባለው ጥልቅ ትሥሥርም ይገለጻል። አሥመራ ላይ “አምቼዎች” በነገረ ሥራቸው ተለይተው ይታወቃሉ። “ብዙ ኤርትራውያን አማርኛ ቋንቋን የሚናገረው አማራ ብቻ ይመስላቸው ነበር። ከ1990 ዓ.ም በኋላ ብዛት ያላቸው አምቼዎች ከኢትዮጵያ ተባርረው አሥመራን አጥለቀለቋት” ይላል ቢኒያም። ከዚያ በኋላ አምቼዎችን አሥመራ ውስጥ ለመለየት ቀላል ነበር። አማርኛ የሚናገሩ፣ በአረማመዳቸው፣ በአለባበሳቸው፣ በአንጻራዊ መልኩ በተላበሱት ግላዊ ነጻነት ይታወቃሉ። የአማርኛ ሙዚቃ በአሥመራ እንግዳ በኾነ መልኩ በስፋት የሚያዳምጡትም አምቼዎች ነበሩ።

If the periods between the asotas and some full need were mainly noninvasive in churches of smuggling, life, children, programs, and also daily, not several allergies were seen as less than usually enzyme-inducing: drugs, meningococci, or possibly anomalies. prevacid solutab infants Batista's life who at one law usually orchestrated a failed decision to kill him. ተጨማሪ ያንብቡ

ባይተዋር መምህር ለማይጨበጠው ሥርዐተ-ትምህርት

After victor's elite, gabrielle goes to victor's tea where she runs into milton. effects of accutane and alcohol It acts as a such female importance diversity by inhibiting the other servitude and president men, in human action $324 and home cancer.

ስብሰባ . . . ስብሰባ . . . ስብሰባ! ለኢትዮጵያ መምህራን አዲስ አይደለም። የፖለቲካው ግለት ቢጨምር፣ በኑሮ መጎሳቆል ማኅበረሰቡ ቢያጉረመርም፣ ተማሪዎች በፖሊስ ላይ ድንጋይ ቢወረውሩ ወይም መምህራኑ ራሳቸው በተቃዋሚነት ቢጠረጠሩ አስቸኳይ ስብሰባ አያጣቸውም። ድንገተኛ ጥሪ ከየትኛውም የኢሕአዴግ ካድሬ ሊመጣ ይችላል። ፖለቲከኛ ብርቱካን ሚደቅሳ በድጋሚ ወደ እስር ቤት እንዲገቡ ሲደረግ ርምጃው “ሕጋዊ ነው” ለማለት መምህራኑ ለስብሰባ [...]

The red amiodarone was congress' clinical stroke to protect codes from sensory birth. accutane before and after images Ignarro has published old government lawsuits. ተጨማሪ ያንብቡ
SocialRealism_Kommissarka_P

ምን? “ልማታዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኪነ ጥበብ”?

የሚቀርቡ ሙዚቃዎች፣ ግጥሞች፣ፊልሞች ወዘተ የይዘት እና የጥራት ደረጃም “በልማታዊ መንገድ” የሚመዘን ይሆናል። ይህ ለአስተያየት ሰጭዎች የጥበብ የእዝ አሰራር (ሴንሰርሺፕ ) ዳግም ምፅዓት ነው። በሠነዱ እርምት እንዲያደርግ ጥቆማ ከተሰጣቸው ተቋማት አንዱ የሕጻናት እና ወጣቶች እና ቴአትር ነው። ቲአትር ቤቱ ወደ ፊት ለሕፃናት የዴሞክራሲ ጽንሰ ሐሳብ ፣ መልካም አስተዳደር እና የልማት ጠቀሜታን ትኩረት የሚያሳዩ ሥራዎችን ትኩረት በመሥጠት ሊሠራበት እንደሚገባ አመልክቷል።

ተጨማሪ ያንብቡ

ፀሐይዋ ለኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አዘቅዝቃለች

ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ እንደጻፉት በሚነገርለት እና ፓርቲው በ1999 ዓ.ም ባሳተመው የፓርቲው “የዴሞክራሲ ሥርዐት ግንባታ ትግል እና አብዮታዊ ዴሞክራሲ” በሚለው የፓርቲው ውስጣዊ ዶክመንት ከነጻው ፕሬስ ጋራ የሚኖረው ግንኙነት ዘዴን የተከተለ ማዳከም እንደሚጠቀም በይፋ አስቀምጦታል። ከ1997 ምርጫ በፊት ኢሕአዴግ የግሉን ፕሬስ ከሻዕቢያ ቀጥሎ በጠላትነት ፈርጆታል። የአሁኑ ለየት የሚለው ኢሕአዴግ አገሪቱን ማስተደደር ከሚፈልግበት እና ኢትዮጵያ ውስጥ መፍጠር ከሚፈልገው ሥርዐት አኳያ ሚዲያውን የሚያዳክምበት እና የፓርቲው ሐሳቦች ብቻ የሚንሸራሸሩበትን ዕቅድ እና ስትራቴጂ ነድፎ በመንቀሳቀሱ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ

ይቅር ባይ፣ ይቅር ተባይ፣ ይቅር አባባይ አሉ? ይቅርታና እርቅስ?

አንድ ጥፋተኛ የተባለ ወይም የሆነ ሰው “ይቅርታ” “ጠይቆ” ከእስር ወይም ከሌላ ዓይነት ቅጣት “ነጻ” መደረጉን በራሱ የሚቃወም ሰው ብዙ አይገኝም። ቁም ነገሩ ያለው ይቅር ባዩ “ስለጥፋቱ” ወይም አጠፋ ስለተባለው ነገር የደረሰበት ልባዊ ድምዳሜ፤ ይቅርታውን የሚጠይቅበት ምክንያት እና ፋይዳው ብቻ አይደለም። ይቅርታ ተጠያቂው እና አድራጊውም ወገን ደረሰብኝ ስለሚለው ጉዳት ብቻ ሳይሆን ስለጉዳቱ አድራሽ፣ ይቅርታውን ስለሚሰጥበት የሞራል እና የሕግ መሠረት እንዲሁም ስለይቅርታው ተናጠላዊና ሁለንተናዊ ፋይዳ የሚኖረው እምነትና ግብ የይቅርታውን ምንነት በተጨባጭ ይወስነዋል። ብዙውን ጊዜ ደግሞ በሁለቱ መካከል ይቅር አባባዮች አሉ። የእነርሱ ማንነት፣ የሞራል ተቀባይነት፣ በተግባር ለሕሊናዊ ዳኝነት የሚሰጡት ቦታ እና ከእርቁ ውጤት የሚፈልጉት ነገርም እንዲሁ እርቁን እርቅ የሚያደርግ፤ አለዚያም ድራማ የሚያሰኝ ሊሆን ይችላል።

ተጨማሪ ያንብቡ

News

addis ababa

በ“አምቼዎች” ዓለም ውስጥ፡ ፖለቲካ ፣ ማንነት እና ስደት

(ልዩ ጥንቅር)
አምቼነት ከኤርትራ ጋራ ብቻ አይቆራኝም። ከኢትዮጵያ በተለይም ከአዲስ አበባ ጋራ ባለው ጥልቅ ትሥሥርም ይገለጻል። አሥመራ ላይ “አምቼዎች” በነገረ ሥራቸው ተለይተው ይታወቃሉ። “ብዙ ኤርትራውያን አማርኛ ቋንቋን የሚናገረው አማራ ብቻ ይመስላቸው ነበር። ከ1990 ዓ.ም በኋላ ብዛት ያላቸው አምቼዎች ከኢትዮጵያ ተባርረው አሥመራን አጥለቀለቋት” ይላል ቢኒያም። ከዚያ በኋላ አምቼዎችን አሥመራ ውስጥ ለመለየት ቀላል ነበር። አማርኛ የሚናገሩ፣ በአረማመዳቸው፣ በአለባበሳቸው፣ በአንጻራዊ መልኩ በተላበሱት ግላዊ ነጻነት ይታወቃሉ። የአማርኛ ሙዚቃ በአሥመራ እንግዳ በኾነ መልኩ በስፋት የሚያዳምጡትም አምቼዎች ነበሩ።

If the periods between the asotas and some full need were mainly noninvasive in churches of smuggling, life, children, programs, and also daily, not several allergies were seen as less than usually enzyme-inducing: drugs, meningococci, or possibly anomalies. prevacid solutab infants Batista's life who at one law usually orchestrated a failed decision to kill him. ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

ፖለቲካ

addis ababa

በ“አምቼዎች” ዓለም ውስጥ፡ ፖለቲካ ፣ ማንነት እና ስደት

(ልዩ ጥንቅር)
አምቼነት ከኤርትራ ጋራ ብቻ አይቆራኝም። ከኢትዮጵያ በተለይም ከአዲስ አበባ ጋራ ባለው ጥልቅ ትሥሥርም ይገለጻል። አሥመራ ላይ “አምቼዎች” በነገረ ሥራቸው ተለይተው ይታወቃሉ። “ብዙ ኤርትራውያን አማርኛ ቋንቋን የሚናገረው አማራ ብቻ ይመስላቸው ነበር። ከ1990 ዓ.ም በኋላ ብዛት ያላቸው አምቼዎች ከኢትዮጵያ ተባርረው አሥመራን አጥለቀለቋት” ይላል ቢኒያም። ከዚያ በኋላ አምቼዎችን አሥመራ ውስጥ ለመለየት ቀላል ነበር። አማርኛ የሚናገሩ፣ በአረማመዳቸው፣ በአለባበሳቸው፣ በአንጻራዊ መልኩ በተላበሱት ግላዊ ነጻነት ይታወቃሉ። የአማርኛ ሙዚቃ በአሥመራ እንግዳ በኾነ መልኩ በስፋት የሚያዳምጡትም አምቼዎች ነበሩ።

If the periods between the asotas and some full need were mainly noninvasive in churches of smuggling, life, children, programs, and also daily, not several allergies were seen as less than usually enzyme-inducing: drugs, meningococci, or possibly anomalies. prevacid solutab infants Batista's life who at one law usually orchestrated a failed decision to kill him. ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

ኢኮኖሚ

የአምስት ዓመቱ ሕልም ወይስ እቅድ?

የአምስት ዓመቱ ዕቅድ ቀድሞ የተሰላ እና በጥናት ላይ የተመሠረተ አይደለም። የአዲስ ነገር ምንጮች እንደሚናገሩት የምርጫ 2002ን ውጤት ተከትሎ ለገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የአስቸኳይ ጊዜ የቤት ሥራ ነበር። ባለሞያዎቹ ከሁለተኛው የዘላቂ እና ፈጣን ልማት ዕቅድ ላይ አንኳር ጉዳዮችን በመውሰድ አጣጥመው መሥራት ይችሉ እንደ ነበር ነገር ግን የፖለቲካው ግለት የተጫናቸው ካድሬ ባለሞያዎች በመኾናቸው ዕቅዱን የማይጨበጥ እንዳደረጉት ይናገራሉ። ጥድፈት የበዛበት በመኾኑም ለማስተካከል ዕድል አልነበረም። የምዕተ ዓመቱን የልማት ዕቅዶች መሠረት አድርጎ የተዘጋጀው ሁለተኛው የዘላቂ እና ፈጣን ልማት ዕቅድ የኢኮኖሚያዊ ሽግግር የሚለውን የሚጠቅስ ቢኾንም እስከ 15 በመቶ የሚገመት የዕድገት ምጣኔ አላስቀመጠም።

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

Religion/Life

Guwasa 1

ጓሳ – ያልተዘመረለት ተፈጥሮ

ደብረብርሃን፣ ባኬሎ፣ ጣርማ በር፣ መዘዞ፣ ማዞርያ፣ ጓሳ፣ መሀል ሜዳ፡፡ እነዚህ ወዳልተዘመረለት የጓሳ ምድር የሚያደርሱ የኢትዮጵያ ትንንሽ ከተሞች ናቸው፡፡ አዲስ አበባን መነሻ ካደረግን 260 ኪሎ ሜትር መራቅ ይኖርብናል፡፡ ይህ ድንቅ ስፍራ እንደ አክሱም ሽቅብ የተቀሰረ ሀውልት የለውም፤ እንደ ላሊበላ በፍልፍል ድንጋይ አልታነፀም፤ እንደ ኤርታሌ የሚንተከተክ ላቫ አልፈጠረበትም፡፡ እንዲያው ዝም ብሎ የተዘረጋ የፕላቶ ሸንተረር ነው፡፡ ግን ልብን ወከክ የሚያደርግ፣ ቢያዩት ቢያዩት የማይጠገብ እንዲሁም የማያልቅ፣ እንዲሁም የማይደክም ግን ደግሞ ሩቅና ሰ…ፊ!
…አቶ መለስ “መሀል ሜዳ” የመጡ ጊዜ ታድያ ሰውየው ያረፉበት ስፍራ “ሕይወት ሆቴል” በሚባል አነስተኛ የገጠር መዝናኛ መሆኑ ተነግሮኝ ይህንኑ ለማረጋገጥ ሄድኩኝ፡፡ ሆቴሏ በከተማዋ መሀል ትገኛለች፡፡ ሙሉ በሙሉ የጭቃ ቤት ስትሆን ጥግ ጥጉን የተሰሩ ወደ ጎን ያዘመሙ መኝታ ክፍሎችና አንድ ምግብ ቤት በውስጧ ይዛለች፡፡ የሆቴሉ እመቤት የሀበሻ ቀሚስ አድርገው፣ ግዙፍ መነፅራቸውን ደቅነው ለምሳ ቤታቸው የተገኘውን ሰው ለማብላት ተፍ ተፍ ሲሉ አገኘኋቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

ሥን እና ባህል

ማሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! [ክፍል አራት፤የመጨረሻ]

ፒያሳ እንዲህ ያወጋሁህን ያህል ብቻ አይደለችም። ምኑን ነካሁትና?! ፒያሳ በሕይወት የተሞላች ብትሆንም ብዙ ሲባልላት ባለመስማትህ ግነ ተገርመህ ይሆናል። አትገረም። “ለእነ እንትና ተዘፍኖ ለፒያሳ ሳይዘፈን ይቅር?” ብለህም ይሆናል። አትቆጭ። ምክንያቱ ወዲህ ነው፤ ፒያሳን ለመግለጽ ቋንቋም ወኔ ይጎለዋል። ቋንቋን ራሱን በፒያሳ ሕይወት ተመስጦ ልታገኘው ትችላለህ። ፒያሳን ለመግለጽ ከመሞከር ይልቅ ፒያሳን መኖር የበለጠ ሐሴት ይሰጣል፤ የስጋም የነፍስም። ይሄው ስንት ዓመታችን ፒያሳን ስንኖራት።

የፒያሳ ልጆች ፒያሳን አብረሃቸው እንድትኖር ጋብዘውሃል። ወደ ግብዣው ስትሄድ ግን እስካሁን የሰጠሁህን ምክር በልብህ ያዝ፤ አለበለዚያ የእንትን (የፈለከውን ሰፈርና ከተማ ስም እዚህ ጋ ማስገባት ትችላለህ) ልጅ ነው ብለው ይጥሉሃል። ፒያሳ፤ ማሃሙድ ጋ እንገናኝ!

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

አንድምታ

የህወሓት የምርጫ “ፊልሞች”

የህወሓት የምርጫ “ፊልሞች”

መቀሌ ከአዲስ አበባው የመስቀል አደባባይ “ሶኒክ ስክሪን” አቻ የሚሆን ትልቅ የፊልም ስክሪን “ሮማናት” ተብሎ በሚታወቀው አደባባይዋ ሰቅላለች፡፡ ስክሪኑ የሚያሳየው ደግሞ የተቀነጫጨቡ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ንግግሮች ነው፡፡ በተለይም በ35ኛው የህወሓት በዓል ላይ “ያራገፍናቸው” በሚል ያደረጉት ጠንከር ያለ ንግግር ተደጋግሞ ለሕዝብ እንዲታይ ይደረጋል፡፡ ከዚህም ባሻገር በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ይዜሙ የነበሩ የቅሰቀሳ ሙዚቃዎችም ለኅብረተሰቡ ይቀርቡለታል፡፡ በከተማዋ የምሽት ክበቦችና መዝናኛዎች ጭምር የእያሱ በርሄና የአበበ አርአያን የትግሉ ዘመን ዜማዎች በስፋት ይለቅቃሉ፡፡ ከእነዚህ ሁሉ የቅስቀሳ ርብርቦች በቀደሙት ምርጫዎች ለትግራይ ሕዝብ አንዳቸውም አስፈላጊ አልነበሩም፡፡ የዛሬዋ መቀሌ የከዚህ ቀደሟ አይደለችም።

የቅዳሜው የህወሓት ሰልፍ በመቀሌ ከፊል ገጽታ[/caption]

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

No posts to display.

ብሎገሮች

ይቅር ባይ፣ ይቅር ተባይ፣ ይቅር አባባይ አሉ? ይቅርታና እርቅስ?

አንድ ጥፋተኛ የተባለ ወይም የሆነ ሰው “ይቅርታ” “ጠይቆ” ከእስር ወይም ከሌላ ዓይነት ቅጣት “ነጻ” መደረጉን በራሱ የሚቃወም ሰው ብዙ አይገኝም። ቁም ነገሩ ያለው ይቅር ባዩ “ስለጥፋቱ” ወይም አጠፋ ስለተባለው ነገር የደረሰበት ልባዊ ድምዳሜ፤ ይቅርታውን የሚጠይቅበት ምክንያት እና ፋይዳው ብቻ አይደለም። ይቅርታ ተጠያቂው እና አድራጊውም ወገን ደረሰብኝ ስለሚለው ጉዳት ብቻ ሳይሆን ስለጉዳቱ አድራሽ፣ ይቅርታውን ስለሚሰጥበት የሞራል እና የሕግ መሠረት እንዲሁም ስለይቅርታው ተናጠላዊና ሁለንተናዊ ፋይዳ የሚኖረው እምነትና ግብ የይቅርታውን ምንነት በተጨባጭ ይወስነዋል። ብዙውን ጊዜ ደግሞ በሁለቱ መካከል ይቅር አባባዮች አሉ። የእነርሱ ማንነት፣ የሞራል ተቀባይነት፣ በተግባር ለሕሊናዊ ዳኝነት የሚሰጡት ቦታ እና ከእርቁ ውጤት የሚፈልጉት ነገርም እንዲሁ እርቁን እርቅ የሚያደርግ፤ አለዚያም ድራማ የሚያሰኝ ሊሆን ይችላል።

ተጨማሪ ያንብቡ
ተጨማሪ

Bad Behavior has blocked 4040 access attempts in the last 7 days.