Posts by Fana Fikre

DSC08121..mel

Images of Melesmania: In Mekelle and Beyond

In Addis Ababa, a youngster visiting a kiosk may say, “I need a cigarette.” In Mekelle, another youngster of the same age visiting a photo-shop may say, “Nay Meles photo Habini?” (“Do you mind giving me a photo of Meles?”) Both will find what they seek. Some years ago, passport-size photos of the premier sold for 1.50 Birr in Mekelle. Now, considering the higher rates of inflation, the price is 3 Birr. But the gaze of the man in the photo remains steady, not owning up to the inflation that brought such great social upheaval, including the doubling in price of his own photo.

Read more

የህወሓት የባከኑ ሰዓት “ጨዋታዎች” [ሊነበብ የሚገባው / MUST READ]

በፎቶ ኮፒ እየተባዙ የትም የሚለጠፉት እነዚህ ፅሁፎች ከአናታቸው እንዲህ የሚል ርእስ ይነበባል፡፡ “ሽያጢ ዓዱ ዝኾነ ዓረና ዝበሎ ጉድ ሰሚናዶ?” (አገር ሻጭ የሆነው ዓረና ያለውን ጉድ ሰምታችኋልን?)። ወረድ ብሎ እንዲህ የሚል አርስትስት ይገኛል፡-
“ኻብ ክልል አምሓራ ተቆሪሱ ናብ ክልል ትግራይ ዝእታው መሬት ናብ ዝነበሮ ክመለስ ክንግብር ኢና” ስየ አብረሃ
“ከአማራ ክልል ተቆርሰው ለትግራይ የተሰጡ መሬቶችን ለአማራ እንዲመለሱ እናደርጋለን” ስየ አብረሃ፡፡
ዓረና በዚህ በባከነ ሰዓት በተከሰተው የህወሓት የቅስቀሳ ስልት ፍፁም ሳይደናገጥ አልቀረም፡፡ ለዚህም ይመስላል ይህ ማስታወቂያ በተለጠፉባቸው ግድግዳዎች ሁሉ እየዞረ ከያንዳንዱ ማስታወቂያ ጎን እንዲህ የሚል ማስታወቂያ የለጠፈው፡-”ለመላው የመቀሌ ነዋሪዎች በሙሉ- ዓረና ፓርቲ ከትግራይ ምንም አይነት መሬት የማስቆረስ አላማ የሌለው መሆኑን እንድትረዱልን እናሳስባለን” ክብ ማኀተም፡፡ … ከምርጫው በፊት በመቀሌ የነበሩትን ቀናት በሚገባ ለመረዳት የሚያግዘውን ይህን ዘገባ ለማንበብ የአማርኛውን ክፍል ይጎብኙ።
Read more

Bad Behavior has blocked 2472 access attempts in the last 7 days.