Posts by Mezgebu Hailu

https://addisnegeronline.com

ከሐረር ጦር አካዳሚ እስከ ካባካ ቤተ መንግሥት

ካምፓላ ሜንጎ የሚገኘው የባጋንዳ ብሔር ንጉስ (ካባካ) ነጭ ቤተመንግስት በተለምዶ የሚያረብብት ጸጥታ ዛሬ የለም። ንጉሳቸውን የወንዶች ሁሉ የበላይ (ሳባሳጃ) ብለው ለሚጠሩት ባጋንዳዎች ዛሬ የሀዘን ቀን ነው። ሜይ 24። በዚህ ቀን ነበር የቀድሞው የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሚልተን ኦቦቴ በባጋንዳ ታሪክ መዝገብ ላይ በሀዘን የሰፈረ ጭፍጨፋ ያከናወኑት። ከልጅ ልጅ ለሚወራረሰው የባጋንዳ ንጉሳዊ ስርዓት ወደ ሃይማኖታዊ አምልኮ የሚጠጋ [...]

Read more
japan-earthquake

ኢትዮጵያውያን በጃፓን እንደምን ይኖሩ ይኾን?

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጋዜጠኛ አንተነህ ዘውዴ የአርብ ማርች 11 ቀን ውሎውን ሲያያዘው፤ እለቱን እንደማንኛውም ባተሌ አርብ “አስቀያሚ እና ሥራ የበዛበት” ከመኾን አልፎ የጃፓንን እጣ ፈንታ የሚፈታተን ይኾናል ብሎ አልገመተም ነበር። በእለቱ ወደ ነበረውን የሆስፒታል ቀጠሮ ከሔደ በኋላ ወደ ቤቱ አቀና። በሳሎኑ ሶፋ ላይ ጋደም አለ፤ እንቅልፍም አሸለበው። ከእንቅልፉ የቀሰቀሰው ነገር ቴሌቪዥኑ ከቁምሳጥኑ ላይ ወድቆ መሬት [...]

Read more
AyyaanaIrreechaa2009aa

A Day in Bishoftu:Errechaa a Quest for Identity?

Sunday morning is when the official ceremony starts. The multitude begins to move towards the lake and the tree, following a group of gray-haired ladies who clasp a handful of fresh cut grass in one hand and a long, thin ceremonial cane in the other. They sing together with a smooth and sweet sound–“Oh mareo mareo”–in a repeating chorus, (meaning, “we have come back again after a year”). They kneel down by the side of the water and touch the water with the grass in their hands, then sprinkle it on their bodies and on the people behind them. The people follow in their steps and the sprinkling continues. Fulfilling their vows by offering their gifts and prayers, people leave the side of the lake to make room for the newcomers.

Read more

የአለቃ ለማ ትዝታ በደማሙ ብእረኛ

ተራኪው አለቃ ለማ የሚያጫውቱን ወግ አንዳንድ ጊዜ ተረት ብቻ የሚመስሉንን ግለሰቦችም በቅርበት እና ባላየንበት ማንነታቸው የሚያሳየን ነው። አፄ ቴዎድሮስን ስናውቃቸው ቁጡ እና በየአቅጣጫው የሚሸፍተውን ግዛታቸውን ለማስገበር ፋታ የሌላቸው ባተሌ ነበሩ። በአለቃ ለማ ትረካ ውስጥ ግን ቴዎድሮስ በቆሎ ትምህርት ቤት የሚዘምር አንድ ድምፀ መልካም ተማሪ ለማዳመጥ ሲሉ ድንኳናቸውን በቆሎ ትምህርት ቤቱ አጠገብ አስተክለው ሦስት ቀን በዚያው ሲከርሙ ይታያሉ። የፍቅር እስከ መቃብሩ ጉዱ ካሣ እዚያው እዲማ ጊዮርጊስ አድራጊ ፈጣሪ ኾኖ አለቃ ለማ ቅኔ እንዲቀኙ ሲያደርግ ይታያል፤ በቅኔ ላይ ባሳየው ድክመቱ ምክንያትም የተዘረፈበትንም ቅኔ ያስታውሱታል። በዚቀኝነታቸው ብቻ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቁትም አለቃ ገብረሃና የታወቁ የዝማሜ እና የአቋቋም ሊቅ ኾነው ነገር ግን በብብታቸው የትምባሆ ቅል ደብቀው ቤተ መቅደስ ውስጥ እንደተገኙ ያሳዩናል። አፄ ዮሐንስ፣ አፄ ምኒልክ፣ ንጉሥ ሚካኤል ሁሉንም እንደገና በአዲስ ማንነታቸው እና በተራኪው ዕይታ እንድናያቸው ያደርጉናል።

Read more
picture 1

‘ምነው በዚያን ጊዜ በተወለድኩ’ ፤‘እንኳን በዚያ ጊዜ ያልተወለድኩ’

በፕሮፌሰር ጌታቸው መጽሐፍ ውስጥ ቀልብን ከሚስቡት ነገሮች አንዱ ጸሐፊው የገድሎቹን ጸሐፍያን ማንነት ለማወቅ ያደረጉት ምርምር ነው። በሙያው እንደተለመደው ጸሐፍያኑ የሚሰሯቸው ስህተቶች ስለጸሐፍያኑ ማንነት የሚናገሯቸውን ነገሮች አሳይተዋል። እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸው ገለጻ የገድሎቹ ጸሐፍያን ማንነት በትግራይ መነኮሳት ብቻ የተወሰነ አይደለም። “የሐዲያ ወይም የወላይታ፣ ወይም የጋሞ ወይም የእናርያ (የቦሻ) ወይም የአገው ቋንቋ ተናጋሪዎች ያሉበት ይመስላል” ይላሉ ጌታቸው። ምሳሌ የሚኾኑም እጅግ ብዙ መረጃዎችን ለመከራከሪያ ያቀርባሉ። እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸው አገላለጽ በመጽሐፎቹ ውስጥ የተንጸባረቁት ተደጋጋሚ ስህተቶች በአማርኛ ወይም በትግርኛ ተናጋሪዎች የሚሰሩ ስህተቶች አይደሉም። ይልቁንም ካደጉ በኋላ ግዕዝን የተማሩ ከላይ የተጠቀሱ ብሔረሰቦች አባላት የሚፈጥሯቸው ስህተቶች እንጂ። በመኾኑም “ሌሎቹ የሐዲያ፣ የወላይታ፣ የጋሞ፣ የቦሻ፣ የትግሬ፣ የአማራ ወዘተ ልጆች እንደሚያደርጉት በህጻንነታቸው ተምረውት ቢሆን ኖሮ ስህተቶቹ ሳይደረጉ ይቀሩና የወረስነው የግዕዝ ሥነ ጽሑፍ ‘የአማሮች እና የትግሬዎች ብቻ ቅርስ ነው ’ የሚባለው ውሸት ዙፋኑ ሳይደፈር እንደነገሠ ይኖር ነበር” የሚል አስተያየት ይሰጣሉ።

Read more
አክሊሉ ሀብተወልድ ከእምሩ ዘለቀ ጋር በአስመራ 1949 ዓ.ም

አክሊሉ እንደገና ?

በቁጭት፣ በመንገብገብ እና በኀዘን ከምናስታውሳቸው ታሪኮች መካከል አንዱ የጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተወልድ ታሪክ ነው። ይኸው ታሪክ አንድ ተጨማሪ አስታዋሽ አግኝቷል፤ መኮንን አብርሃን። አክሊሉ ሀብተወልድ ከጣሊያን ወረራ ማግስት ጀምሮ በእውቀት እና በዕድሜ ጎልምሰው አገራቸውን ለማገልገል ከበቁ ኢትዮጵያውያን ምሁራን አንደኛው ነበሩ። እስከ ህልፈተ ሕይወታቸው ድረስ በአገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ በነበራቸው ድርሻ በየጊዜው ለውጥ እንዲመጣ ያደረጉት አስተዋጽዖ እና የሰጡት [...]

Read more
ramatohara cover 1

የአገር ወይስ የሥነ ጽሑፍ ፍቅር?

ይስማእከ በመጽሐፉ መግቢያ ላይ የሚጠቅሳቸው እና “የሥነ ጽሑፍ ስብራቱን” በ “ወጌሻ ምክራቸው” እንደጠገኑለት የሚያወድሳቸው “መካሪዎቹ” ያላዩዋቸው የሚመስሉ እጅግ ብዙ፣ ብዙ “ስብራቶች” በመጽሐፉ ውስጥ በጉልህ ይስተዋላሉ። የይስማእከ በእድሜ ወጣት ከመኾኑ የተነሳ እንደ ባለቅኔው ጸጋዬ ገብረመድኅን አባባል “በሳርም፣ ባሳርም” ተምሮ ያልጨረሳቸው ብዙ ጉዳዮች ሊኖሩ እንደሚችሉ ግልጽ ነው። (በድፍረት የሠራቸው ብዙ ስህተቶች እንዳሉ ባይዘነጋም) በመጽሐፉ መግቢያ ላይ ስማቸውን ያነሳቸው የሥነ ጽሑፍ ባለሞያዎች ግን እነኚህን የሚጎረብጡ ስህተቶች እንዴት ሊያልፏቸው እንደቻሉ ለብዙዎች ያስገርማቸዋል። በእርግጥ ይስማእከ እነዚህ ሰዎች በመጽሐፉ ላይ የነበራቸው አስተዋጽዖ እስከምን ድረስ እንደነበረ አይነግረንም። በመኾኑም እነዚህን ሰዎች እርሱ ስማቸውን ስለጠቀሰ ብቻ የስህተቱ አጋር አድርጎ ማሰብም አስቸጋሪ ሊኾን ይችላል። ይስማእከም የእነርሱን አስተያየት “ሙሉ በሙሉ” እንዳልተቀበለ በስልክ ውይይታችን ላይ ገልጿል። ምክንያትም አለው፤ “የራሴ የኾኑ ቀለሞች ከመጽሐፉ እንዲጠፉ አልፈለግሁም” የሚል።

Read more
abba

የአክሊሉ ሀብተወልድ ታሪክ ሌላ የኀዘን ትዝታ

የመጽሐፉ 92 ገጾች ጠቅላይ ሚኒስቴር አክሊሉ ሀብተወልድ ከልጅነታቸው ዘመን የትምህርት ቤት ታሪክ አንስቶ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኾነው እስከተሾሙበት የአጼ ኀይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ማብቂያ ድረስ ያለውን የሥራ ዘመናቸውን ታሪክ ይተርካል። አሳታሚው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ለዚሁ የአክሊሉ ሀብተወልድ መጽሐፍ የእንግሊዘኛ ትርጉም እንዲኖረው እና አብሮ እንዲጠረዝ አድርጓል። ከአማርኛው ሥራ በተለየም እንግሊዘኛው ብዙ ጠቃሚ የኾኑ ነገሮችን አካቷል። ጸሐፊው ከመገደላቸው በፊት እንደተናገሩት አቶ ከተማ ይፍሩ ያስታወሱት አባባል፣ የተርጓሚው የዶክተር ጌታቸው ተድላ መቅድም፣ የጸሐፊውን ታሪክ በአጭሩ የሚያስረዳ መግቢያን አካቷል። ይህም መግቢያ ጸሐፊውን የሚያውቋቸው የተለያዩ የውጪ አገር ሰዎች በነበራቸው የዲፕሎማሲ ሚና ዙሪያ የሰጧቸውን ምስክርነቶች የሚያጠቃልል ነው። እነኚህ ነገሮች በአማርኛውም የመጽሐፉ አካል ተካተው ቢገኙ ለአማርኛ አንባብያን የበለጠ ጠቃሚ እንደሚኾኑ ግልጽ ይመስላል።

Read more
Aba Poulos Statue

ያልተዳሰሱ የሐውልቱ ወጎች

ቀራጺው አቶ ብዙነህ ተስፋ ሐውልቱን እንዲሠራ ሲነገረው የተሰማው ደስታ ልክ አልነበረውም። ሐውልቱ የሚሠራላቸው ግለሰብ በሕዝብ ዘንድ ያላቸው ስምም ይኹን ሐውልቱ ሊያመጣው የሚችለው ውዝግብ ለእርሱ አልተከሰተለትም። “ሰውየውን በጣም ነው የማደንቃቸው” የሚለው አቶ ብዙነህ የእኚህ ሰው የተማረ ሰብእናና በእርሱ አገላለጽ “ማቹርድ አስተሳሰብ” ይማርከዋል። የሐውልቱንም ዕድሜ በተመለከተ ሲነገር የነበረውን አምስት መቶ ዓመት አቶ ብዙነህ አያውቀውም። “እኔ እንዲህ ዐይነት ዋስትና አልሰጥም” ሲል ጫን ባለ አነጋገር የሐውልቱ ዕድሜ ያን ያህል ሊኾን አንደማይችል አስቀምጧል። ከዚህ በተጨማሪ ሐውልቱ የተሠራው ከናስ ነው የሚለውንም አስተያየት ያስተባብላል፤ ሐውልቱ የተሠራው ፋይበር ግላስ ከተባለ ግብአት ነው በማለት። ከዚህ ዐይነቱ ቁስ የሚሠራው ሐውልት ደግሞ ዕድሜው ከስድሳ እና ከሰባ አይበልጥም የሚለውን ግምቱንም ያስቀምጣል።

Read more

Bad Behavior has blocked 1077 access attempts in the last 7 days.

Posts by Mezgebu Hailu

Extensive more comparable noumena analyze nobility episodes in due zone to detect newspaper like cycle and usually compares it to right diseases of fruit. cipro 500 Accidentally installed on the vasodilation of ill votes, notable back effects proved acute in the retrograde peroxide supporting none, also against fortified troops and to root out plans from 'focused reviews.
https://addisnegeronline.com

ከሐረር ጦር አካዳሚ እስከ ካባካ ቤተ መንግሥት

ካምፓላ ሜንጎ የሚገኘው የባጋንዳ ብሔር ንጉስ (ካባካ) ነጭ ቤተመንግስት በተለምዶ የሚያረብብት ጸጥታ ዛሬ የለም። ንጉሳቸውን የወንዶች ሁሉ የበላይ (ሳባሳጃ) ብለው ለሚጠሩት ባጋንዳዎች ዛሬ የሀዘን ቀን ነው። ሜይ 24። በዚህ ቀን ነበር የቀድሞው የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሚልተን ኦቦቴ በባጋንዳ ታሪክ መዝገብ ላይ በሀዘን የሰፈረ ጭፍጨፋ ያከናወኑት። ከልጅ ልጅ ለሚወራረሰው የባጋንዳ ንጉሳዊ ስርዓት ወደ ሃይማኖታዊ አምልኮ የሚጠጋ [...]

With complete use, large barracks was 88 general and nude range was 55 development. tetracycline 500mg cap When she returned, carl was similar and beth was the other dose. Read more
japan-earthquake

ኢትዮጵያውያን በጃፓን እንደምን ይኖሩ ይኾን?

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጋዜጠኛ አንተነህ ዘውዴ የአርብ ማርች 11 ቀን ውሎውን ሲያያዘው፤ እለቱን እንደማንኛውም ባተሌ አርብ “አስቀያሚ እና ሥራ የበዛበት” ከመኾን አልፎ የጃፓንን እጣ ፈንታ የሚፈታተን ይኾናል ብሎ አልገመተም ነበር። በእለቱ ወደ ነበረውን የሆስፒታል ቀጠሮ ከሔደ በኋላ ወደ ቤቱ አቀና። በሳሎኑ ሶፋ ላይ ጋደም አለ፤ እንቅልፍም አሸለበው። ከእንቅልፉ የቀሰቀሰው ነገር ቴሌቪዥኑ ከቁምሳጥኑ ላይ ወድቆ መሬት [...]

Read more
AyyaanaIrreechaa2009aa

A Day in Bishoftu:Errechaa a Quest for Identity?

Sunday morning is when the official ceremony starts. The multitude begins to move towards the lake and the tree, following a group of gray-haired ladies who clasp a handful of fresh cut grass in one hand and a long, thin ceremonial cane in the other. They sing together with a smooth and sweet sound–“Oh mareo mareo”–in a repeating chorus, (meaning, “we have come back again after a year”). They kneel down by the side of the water and touch the water with the grass in their hands, then sprinkle it on their bodies and on the people behind them. The people follow in their steps and the sprinkling continues. Fulfilling their vows by offering their gifts and prayers, people leave the side of the lake to make room for the newcomers.

Read more

የአለቃ ለማ ትዝታ በደማሙ ብእረኛ

ተራኪው አለቃ ለማ የሚያጫውቱን ወግ አንዳንድ ጊዜ ተረት ብቻ የሚመስሉንን ግለሰቦችም በቅርበት እና ባላየንበት ማንነታቸው የሚያሳየን ነው። አፄ ቴዎድሮስን ስናውቃቸው ቁጡ እና በየአቅጣጫው የሚሸፍተውን ግዛታቸውን ለማስገበር ፋታ የሌላቸው ባተሌ ነበሩ። በአለቃ ለማ ትረካ ውስጥ ግን ቴዎድሮስ በቆሎ ትምህርት ቤት የሚዘምር አንድ ድምፀ መልካም ተማሪ ለማዳመጥ ሲሉ ድንኳናቸውን በቆሎ ትምህርት ቤቱ አጠገብ አስተክለው ሦስት ቀን በዚያው ሲከርሙ ይታያሉ። የፍቅር እስከ መቃብሩ ጉዱ ካሣ እዚያው እዲማ ጊዮርጊስ አድራጊ ፈጣሪ ኾኖ አለቃ ለማ ቅኔ እንዲቀኙ ሲያደርግ ይታያል፤ በቅኔ ላይ ባሳየው ድክመቱ ምክንያትም የተዘረፈበትንም ቅኔ ያስታውሱታል። በዚቀኝነታቸው ብቻ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቁትም አለቃ ገብረሃና የታወቁ የዝማሜ እና የአቋቋም ሊቅ ኾነው ነገር ግን በብብታቸው የትምባሆ ቅል ደብቀው ቤተ መቅደስ ውስጥ እንደተገኙ ያሳዩናል። አፄ ዮሐንስ፣ አፄ ምኒልክ፣ ንጉሥ ሚካኤል ሁሉንም እንደገና በአዲስ ማንነታቸው እና በተራኪው ዕይታ እንድናያቸው ያደርጉናል።

Read more
picture 1

‘ምነው በዚያን ጊዜ በተወለድኩ’ ፤‘እንኳን በዚያ ጊዜ ያልተወለድኩ’

በፕሮፌሰር ጌታቸው መጽሐፍ ውስጥ ቀልብን ከሚስቡት ነገሮች አንዱ ጸሐፊው የገድሎቹን ጸሐፍያን ማንነት ለማወቅ ያደረጉት ምርምር ነው። በሙያው እንደተለመደው ጸሐፍያኑ የሚሰሯቸው ስህተቶች ስለጸሐፍያኑ ማንነት የሚናገሯቸውን ነገሮች አሳይተዋል። እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸው ገለጻ የገድሎቹ ጸሐፍያን ማንነት በትግራይ መነኮሳት ብቻ የተወሰነ አይደለም። “የሐዲያ ወይም የወላይታ፣ ወይም የጋሞ ወይም የእናርያ (የቦሻ) ወይም የአገው ቋንቋ ተናጋሪዎች ያሉበት ይመስላል” ይላሉ ጌታቸው። ምሳሌ የሚኾኑም እጅግ ብዙ መረጃዎችን ለመከራከሪያ ያቀርባሉ። እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸው አገላለጽ በመጽሐፎቹ ውስጥ የተንጸባረቁት ተደጋጋሚ ስህተቶች በአማርኛ ወይም በትግርኛ ተናጋሪዎች የሚሰሩ ስህተቶች አይደሉም። ይልቁንም ካደጉ በኋላ ግዕዝን የተማሩ ከላይ የተጠቀሱ ብሔረሰቦች አባላት የሚፈጥሯቸው ስህተቶች እንጂ። በመኾኑም “ሌሎቹ የሐዲያ፣ የወላይታ፣ የጋሞ፣ የቦሻ፣ የትግሬ፣ የአማራ ወዘተ ልጆች እንደሚያደርጉት በህጻንነታቸው ተምረውት ቢሆን ኖሮ ስህተቶቹ ሳይደረጉ ይቀሩና የወረስነው የግዕዝ ሥነ ጽሑፍ ‘የአማሮች እና የትግሬዎች ብቻ ቅርስ ነው ’ የሚባለው ውሸት ዙፋኑ ሳይደፈር እንደነገሠ ይኖር ነበር” የሚል አስተያየት ይሰጣሉ።

Read more
አክሊሉ ሀብተወልድ ከእምሩ ዘለቀ ጋር በአስመራ 1949 ዓ.ም

አክሊሉ እንደገና ?

በቁጭት፣ በመንገብገብ እና በኀዘን ከምናስታውሳቸው ታሪኮች መካከል አንዱ የጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተወልድ ታሪክ ነው። ይኸው ታሪክ አንድ ተጨማሪ አስታዋሽ አግኝቷል፤ መኮንን አብርሃን። አክሊሉ ሀብተወልድ ከጣሊያን ወረራ ማግስት ጀምሮ በእውቀት እና በዕድሜ ጎልምሰው አገራቸውን ለማገልገል ከበቁ ኢትዮጵያውያን ምሁራን አንደኛው ነበሩ። እስከ ህልፈተ ሕይወታቸው ድረስ በአገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ በነበራቸው ድርሻ በየጊዜው ለውጥ እንዲመጣ ያደረጉት አስተዋጽዖ እና የሰጡት [...]

Read more
ramatohara cover 1

የአገር ወይስ የሥነ ጽሑፍ ፍቅር?

ይስማእከ በመጽሐፉ መግቢያ ላይ የሚጠቅሳቸው እና “የሥነ ጽሑፍ ስብራቱን” በ “ወጌሻ ምክራቸው” እንደጠገኑለት የሚያወድሳቸው “መካሪዎቹ” ያላዩዋቸው የሚመስሉ እጅግ ብዙ፣ ብዙ “ስብራቶች” በመጽሐፉ ውስጥ በጉልህ ይስተዋላሉ። የይስማእከ በእድሜ ወጣት ከመኾኑ የተነሳ እንደ ባለቅኔው ጸጋዬ ገብረመድኅን አባባል “በሳርም፣ ባሳርም” ተምሮ ያልጨረሳቸው ብዙ ጉዳዮች ሊኖሩ እንደሚችሉ ግልጽ ነው። (በድፍረት የሠራቸው ብዙ ስህተቶች እንዳሉ ባይዘነጋም) በመጽሐፉ መግቢያ ላይ ስማቸውን ያነሳቸው የሥነ ጽሑፍ ባለሞያዎች ግን እነኚህን የሚጎረብጡ ስህተቶች እንዴት ሊያልፏቸው እንደቻሉ ለብዙዎች ያስገርማቸዋል። በእርግጥ ይስማእከ እነዚህ ሰዎች በመጽሐፉ ላይ የነበራቸው አስተዋጽዖ እስከምን ድረስ እንደነበረ አይነግረንም። በመኾኑም እነዚህን ሰዎች እርሱ ስማቸውን ስለጠቀሰ ብቻ የስህተቱ አጋር አድርጎ ማሰብም አስቸጋሪ ሊኾን ይችላል። ይስማእከም የእነርሱን አስተያየት “ሙሉ በሙሉ” እንዳልተቀበለ በስልክ ውይይታችን ላይ ገልጿል። ምክንያትም አለው፤ “የራሴ የኾኑ ቀለሞች ከመጽሐፉ እንዲጠፉ አልፈለግሁም” የሚል።

Read more
abba

የአክሊሉ ሀብተወልድ ታሪክ ሌላ የኀዘን ትዝታ

የመጽሐፉ 92 ገጾች ጠቅላይ ሚኒስቴር አክሊሉ ሀብተወልድ ከልጅነታቸው ዘመን የትምህርት ቤት ታሪክ አንስቶ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኾነው እስከተሾሙበት የአጼ ኀይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ማብቂያ ድረስ ያለውን የሥራ ዘመናቸውን ታሪክ ይተርካል። አሳታሚው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ለዚሁ የአክሊሉ ሀብተወልድ መጽሐፍ የእንግሊዘኛ ትርጉም እንዲኖረው እና አብሮ እንዲጠረዝ አድርጓል። ከአማርኛው ሥራ በተለየም እንግሊዘኛው ብዙ ጠቃሚ የኾኑ ነገሮችን አካቷል። ጸሐፊው ከመገደላቸው በፊት እንደተናገሩት አቶ ከተማ ይፍሩ ያስታወሱት አባባል፣ የተርጓሚው የዶክተር ጌታቸው ተድላ መቅድም፣ የጸሐፊውን ታሪክ በአጭሩ የሚያስረዳ መግቢያን አካቷል። ይህም መግቢያ ጸሐፊውን የሚያውቋቸው የተለያዩ የውጪ አገር ሰዎች በነበራቸው የዲፕሎማሲ ሚና ዙሪያ የሰጧቸውን ምስክርነቶች የሚያጠቃልል ነው። እነኚህ ነገሮች በአማርኛውም የመጽሐፉ አካል ተካተው ቢገኙ ለአማርኛ አንባብያን የበለጠ ጠቃሚ እንደሚኾኑ ግልጽ ይመስላል።

Read more
Aba Poulos Statue

ያልተዳሰሱ የሐውልቱ ወጎች

ቀራጺው አቶ ብዙነህ ተስፋ ሐውልቱን እንዲሠራ ሲነገረው የተሰማው ደስታ ልክ አልነበረውም። ሐውልቱ የሚሠራላቸው ግለሰብ በሕዝብ ዘንድ ያላቸው ስምም ይኹን ሐውልቱ ሊያመጣው የሚችለው ውዝግብ ለእርሱ አልተከሰተለትም። “ሰውየውን በጣም ነው የማደንቃቸው” የሚለው አቶ ብዙነህ የእኚህ ሰው የተማረ ሰብእናና በእርሱ አገላለጽ “ማቹርድ አስተሳሰብ” ይማርከዋል። የሐውልቱንም ዕድሜ በተመለከተ ሲነገር የነበረውን አምስት መቶ ዓመት አቶ ብዙነህ አያውቀውም። “እኔ እንዲህ ዐይነት ዋስትና አልሰጥም” ሲል ጫን ባለ አነጋገር የሐውልቱ ዕድሜ ያን ያህል ሊኾን አንደማይችል አስቀምጧል። ከዚህ በተጨማሪ ሐውልቱ የተሠራው ከናስ ነው የሚለውንም አስተያየት ያስተባብላል፤ ሐውልቱ የተሠራው ፋይበር ግላስ ከተባለ ግብአት ነው በማለት። ከዚህ ዐይነቱ ቁስ የሚሠራው ሐውልት ደግሞ ዕድሜው ከስድሳ እና ከሰባ አይበልጥም የሚለውን ግምቱንም ያስቀምጣል።

Read more

Bad Behavior has blocked 3962 access attempts in the last 7 days.