"; _gaq.push(['_trackPageview']);(function() { var ga = document.createElement('script'); ga.type = 'text/javascript'; ga.async = true; ga.src = ('https:' == document.location.protocol ? 'https://ssl' : 'http://www') + '.google-analytics.com/ga.js'; var s = document.getElementsByTagName('script')[0]; s.parentNode.insertBefore(ga, s); })();

Books

ከአገር በስተጀርባ

(ካሳሁን ይልማ) ህወሓት እና ሻዕቢያ – የትሮይ ፈረስ እና የባለፈረሱ ታሪክ ደራሲ ዐሥራት አብርሃም አንድ መጽሐፍ ጽፈዋል። ማስታወሻነቱንም “የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝቦች በጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዲኖራቸው በሰላምና በወንድማማችነት መንፈስ አብረው በአንድነት ወይም ጎን ለጎን ጥሩ ጎረቤታሞች ኾነው እንዲኖሩ ለሚታገሉ ሁሉ” ይኹንልኝ ብለዋል። የተለያዩ ጽሑፎችን በዋቤነት በማጣቀስ በ2003 ዓ.ም የጻፉት መጽሐፍ እንኳሩ እንዲህ ይነበባል:: [...]

Read more

Dinaw Mengestu, Q&A

WITH “The Beautiful Things That Heaven Bears” (or “Children of the Revolution”, depending on which side of the Atlantic you’re on), Dinaw Mengestu earned his reputation as an impressive young novelist on the rise. His 2007 debut illustrated a facility with grand subjects, such as displacement and identity. It was a textured story about the [...]

Read more

የአዳም ረታ “ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” ቅዳሜ ገበያ ላይ ይውላል

“ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” የተሰኘው አዲሱ እና ስድስተኛው የአዳም ረታ መጽሐፍ በሚቀጥለው ቅዳሜ በተለያዩ የአዲስ አበባ የመጻሕፍት መደብሮች እና አከፋፋዮች አማካኝነት ለገበያ እንደሚቀርብ የመጽሐፉ አሳታሚ የኾነው የ“ማኅሌት አሳታሚ” ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ አቶ አቤል ሰይፈ ለአዲስ ነገር ገልጸዋል፡፡ አቶ አቤል ሰይፈ የአዲሱ መጽሐፍ አጠቃላይ የኅትመት ሂደት የፋሲካ በዐል መቃረቢያ ላይ እንዳለቀ ገልጸዋል። አስከ አሁን ድረስ [...]

Read more

የኤፍሬም ስዩም የሥነ ግጥም ድግስ

(አሚናዳብ) አዲስ አበባ እንዳሁኑ የሥነጽሑፍ ምሽቶች ምድረ በዳ ሳትሆን የጥበብ ድግስ ከጓዳዋ አይታጣም ነበር። በ1990ዎቹ ፒያሳ በሚገኙት በፑሽኪን አዳራሽ እና በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ አዳራሽ ውስጥ በየወሩ ይቀርቡ በነበሩት ምሽቶች ላይ ብዙ ታዳሚዎች ይገኙ ነበር። አዳራሾች በጊዜ ሞልተው ርካታ ጥበብ አፍቃርያን ይመልሱ ነበር፡፡ ብዙዎች መቀመጫ አጥተው ለሰዓታት ይቆሙ ነበር። ባላፈው ሐሙስ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ በተዘጋጀው እና [...]

Read more

የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ከተኛበት እየነቃ ነው

(ማኅሌት አዳም)
የደራስያን ማኅበሩ ደራስያን ሥራዎቻቸው ለኅትመት እንዲበቁ ለማድረግ የሚያስችሉ ምቹ ኹኔታዎችን ከሚፈጥርባቸው ነገሮች አንዱ ከማተሚያ ቤቶች ጋራ ያለው የሥራ ትብብር እና ስምምነት ነው። የ77 ዓመት ዕድሜ ካስቆጠረው አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት በተገኘ 250 ሺሕ ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ የአማተር እና አንጋፋ ደራስያንን እና ገጣምያንን ሥራዎች ለኅትመት እንዲበቁ አድርጓል። “የዘመን ቀለማት”፣ (የአንጋፋና አማተር ጸሐፍት የግጥም መድብል)፤ “ዐውደ ዕለት 1” (የአንጋፋ የኢትዮጵያ ደራስያን ሕይወት እና ሥራ በቅንጭብ የቀረበበት አጀንዳ)፣ “ዮሚ ላታ” (የኦሮምኛ ረጅም ልቦለድ)፣ “ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ” (ግለ-ታሪክ)፤ “የገቦ ፍሬ” (ረጅም ልቦለድ)፤ “መኻን እናት” (ረጅም ልቦለድ)፤ “ሽምብሩት” (ረጅም ልቦለድ)፤ “የዘመን ቀለማት 2” (የወጣት እና አማተር የማኅበሩ አባላት የግጥም መድብል) እና ሌሎችም መጻሕፍት በአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ተዘዋዋሪ ፈንድ የታተሙ ናቸው፡፡ ከእነዚህም በተጨማሪ “ተጠባባቂ ዐይኖች” ፤ “የሕይወት ገጾች” ( የአራት ወጣት ገጣምያን የግጥም መድብል) እና “የፍቅር መዳፍ” (ልቦለድ) የተሰኙት መጻሕፍት በማኅበሩ ገምጋሚ ኮሚቴ ተመዝነው ለኅትመት ተዘጋጅተዋል። ሌሎች ረቂቆችም እየተገመገሙ ናቸው።

Read more

Bad Behavior has blocked 564 access attempts in the last 7 days.