ከአቤ ቶኪቻው ጋራ የተደረገ አጭር ቃለ ምልልስ፤ ከስደት
አዲስ ነገር፡- ከመንግሥት ጋር በምን መልኩ እንድትተባበር ነበር ደኅንነቱ ይወተውቱህ የነበረው ?
አበበ ፡- ግልጽ የሆነ ነገር የለም ነገር ግን “Double agent ሆነህ ከእኛ ጋር” ስራ ይልኝ ነበር፡፡
አማርኛ (Amharic)
Englishአዲስ ነገር፡- ከመንግሥት ጋር በምን መልኩ እንድትተባበር ነበር ደኅንነቱ ይወተውቱህ የነበረው ?
አበበ ፡- ግልጽ የሆነ ነገር የለም ነገር ግን “Double agent ሆነህ ከእኛ ጋር” ስራ ይልኝ ነበር፡፡
The peerless Éthiopiques series launched in 1997 by Frenchman Francis Falseto has popularised the sound of “1960s Ethio-jazz” by Mulatu Astatke and others. This set of contemplative piano solos from Tsegué-Maryam Guèbrou is atypical but remains a tour de force, its beauty drawing on ancient Coptic sources, western classical and jazz. Lovely and lyrical.
Read moreWITH “The Beautiful Things That Heaven Bears” (or “Children of the Revolution”, depending on which side of the Atlantic you’re on), Dinaw Mengestu earned his reputation as an impressive young novelist on the rise. His 2007 debut illustrated a facility with grand subjects, such as displacement and identity. It was a textured story about the [...]
Read moreተራኪው አለቃ ለማ የሚያጫውቱን ወግ አንዳንድ ጊዜ ተረት ብቻ የሚመስሉንን ግለሰቦችም በቅርበት እና ባላየንበት ማንነታቸው የሚያሳየን ነው። አፄ ቴዎድሮስን ስናውቃቸው ቁጡ እና በየአቅጣጫው የሚሸፍተውን ግዛታቸውን ለማስገበር ፋታ የሌላቸው ባተሌ ነበሩ። በአለቃ ለማ ትረካ ውስጥ ግን ቴዎድሮስ በቆሎ ትምህርት ቤት የሚዘምር አንድ ድምፀ መልካም ተማሪ ለማዳመጥ ሲሉ ድንኳናቸውን በቆሎ ትምህርት ቤቱ አጠገብ አስተክለው ሦስት ቀን በዚያው ሲከርሙ ይታያሉ። የፍቅር እስከ መቃብሩ ጉዱ ካሣ እዚያው እዲማ ጊዮርጊስ አድራጊ ፈጣሪ ኾኖ አለቃ ለማ ቅኔ እንዲቀኙ ሲያደርግ ይታያል፤ በቅኔ ላይ ባሳየው ድክመቱ ምክንያትም የተዘረፈበትንም ቅኔ ያስታውሱታል። በዚቀኝነታቸው ብቻ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቁትም አለቃ ገብረሃና የታወቁ የዝማሜ እና የአቋቋም ሊቅ ኾነው ነገር ግን በብብታቸው የትምባሆ ቅል ደብቀው ቤተ መቅደስ ውስጥ እንደተገኙ ያሳዩናል። አፄ ዮሐንስ፣ አፄ ምኒልክ፣ ንጉሥ ሚካኤል ሁሉንም እንደገና በአዲስ ማንነታቸው እና በተራኪው ዕይታ እንድናያቸው ያደርጉናል።
Read moreThe father of Ethio-jazz, Mulatu Astatke pushes the musical envelope.
“[Director] Jim Jarmusch is definitely a great man. He’s one that is really here for me and speaks for my efforts for years and years. We’ve been working for years, and finally it’s all over the world. It’s so great that this music is really coming up now. We just keep on pushing and playing it out.”
For his Barby gig, Astatke will benefit from the heavyweight sideman services of seven mostly UKbased instrumentalists who combine an upbringing in classical music, jazz, funk and numerous ethnic strands and will perform material from the Ethiopian’s latest CD, Mulatu Steps Ahead. As Astatke says: “We just keep on pushing and playing it out.”
Read moreለኤከን በአፍሪካ ደረጃ የሚዘጋጅ የተሰጥኦ ማደኛ (ታለንት ሰርች) ፕሮግራምን እንዲያዘጋጅ ሀሳቡን ያቀረቡለት የታዋቂው የሙዚቃ ቻናል ኤምቲቪ አፍሪካ ሰዎች ናቸው። ሐሳቡን የኮንቪክት አባላት ቢመክሩበትም ፕሮግራሙ በየትኛው አገር ላይ ይካሄድ የሚለው ላይ ውሳኔ ላይ አልደረሱም ነበር። ይሄኔ ከቡድኑ አባላት መካከል አንዷ የሆነችው የኤከን ባለቤት ኢትዮጵያዊቷ ሮዚ ብሩክ ቦታው አዲስ አበባ እንዲሆን ሀሳብ አቀረበች። “ የእኔ ፍላጎት እና ሐሳብ የአፍሪካ መዲና በኾነቸው አዲስ አበባ መኾኑ አፍሪካንም ከፖለቲካ ባለፈ በመዝናኛ ኢንዱስትሪው አንድ ማድረግ ይቻላል የሚል ነው” ትላለች ሮዚ።
መነሻ ሐሳቡን በዚህ ላይ መሠረት ያደረገው የአፍሮ አይድል በአጭር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ 18 የአፍሪካ አገሮች የሚሳተፉበትን የቲቪ ሾዉ ማዘጋጀት ነው። “በዚህ ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ ፈቃዳቸውን ከሰጡት አገሮች መካከል ካሜሮን፣ ጋና፣ ሴኔጋል፣ ጋቦን፣ ቶጎ እና ኢትዮጵያ ይገኙበታል” ይላል አብርሃም ቀሪዎቹ በሂደት እንደሚመጡ ተስፋ በማድረግ። አፍሮ አይዶል በኮንቪክት የሙዚቃ ቡድን አባለት እና በባላገሩ ሪከርድስ የሚዘጋጅ ሲኾን በየአገራቱ የሚኖሩትን የአሸናፊዎች የመጨረሻ አሸናፊ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ በማድረግ የሁለት ወር የማጠናቀቂያ ውድድር ያካሄዳል።
ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ወይም ወደ አማርኛው ክፍል ይሂዱ።
Bad Behavior has blocked 2470 access attempts in the last 7 days.
Recent Comments