News

RSS feed for this section

IPI World Press Freedom Heroes Condemn Imprisonment of Ethiopian Journalist Eskinder Nega

Twenty international journalists who have been recognised as World Press Freedom Heroes by the Vienna-based International Press Institute (IPI) have condemned the Ethiopian government’s decision to jail Eskinder Nega and other journalists on terrorism charges, and called for their immediate release.

Read more

የሙስሊሞች ተቃውሞ አገራ አቀፍ እየሆነ ነው፤ ኢሕአዴግ ሙስሊም አባላቱን “ለምክክር” ለነገ ቅዳሜ ጠርቷል

(ሩቂያ ሰ./ አዲስ ነገር ኦንላይን)

* በአዲስ አበባ በተከሰተ ግጭት ሰዎች ተጎድተዋል
* “[መጅሊሶች] ራሳችሁንም መንግሥትንም ከዚህ አጣብቂኝ አውጡ” የመንግሥት ተወካይ

በአዲስ አበባ የአሊያ ትምህርት ቤት እና መስጂድ የተጀመረው የሙስልሞች የአደባባይ ተቃውሞ ስምንተኛ ሳምንቱን ባስቆጠረበት በዚህ ሳምንት አገር አቀፍ መልክ እየያዘ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ ነገር ያደረሱዋቸው መረጃዎች ጠቆሙ። ሰሞኑን ከተለያዩ ክልሎች የተሰበሰበውን 300 ሺህ ፊርማ ጨምሮ በድምሩ ከ500 ሺህ በላይ የአቤቱታና የተቃውሞ ፊርማ ተሰብስቦ በሕዝብ ለተመረጠው ኮሚቴ መድረሱ ተዘግቧል። ሁኔታው እጅግ እያሳሰበው የመጣው መንግሥት የተወካዮቹን ቁጥርና አይነት በመጨመር ነገሩን ለማብረድ እየሞከረ ነው።

Read more

“አንድነት” የታሰሩ አመራሮቹን መፈታት በመጠየቅ የሻማ ማብራት ምሽት አካሔደ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት) ትናትን እሑድ በእስር ላይ የሚገኙት የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዷለም አራጌ እና ሌላው አመራር ናትናኤል መኮንን ከእስር እንዲፈቱ በመጠየቅ የሻማ ማብራት ምሽት አካሔዷል። ስነ ሥርዓቱ የተካሔደው ከመላ አገሪቱ የተውጣጡ የፓርቲው ሐላፊዎች ባደረጉት የሁለት ቀናት ስልጠና ማጠናቀቂያ ላይ መሆኑ ቃውቋል።

ፓርቲው በየክልሉ ያሉ አመራሮችን፣ አዲስ አበባ ቀበና አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽ/ቤቱ በማሰባሰብ ከዓርብ ጀምሮ ለሁለት ቀናትና ሌሊት ስልጠና መስጠቱንና የተሳካ የፖለቲካ ትግል የልምድ ልውውጥ ማድረጉን ገልጿል።

Read more

መንግሥት በእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጉዳይ “ሽምግልና” ጀመረ

ከጊዜ ወደጊዜ ከሙስሊም ምእመናን የሚደርስበት ተቃውሞ ሞልቶ መገንፈል የጀመረውን “የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት” (መጅሊስ) ለመታደግ መንግሥት “ሽምግልና” መጀመሩ ተሰማ። በዛሬው ዕለት በመጅሊሱ መሪዎች እና ሰፊውን ምእመን ይወክላሉ በተባሉ ጊዜያዊ ወኪሎች መካከል ሊደረግ የነበረው ውይይት ሳይካሄድ ቀርቷል።

ዛሬ ረቡዕ በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትሩ በሽፈራው ወልደማርያም እና በሚኒስትር ጁነዲን ሳዳ አወያይነት ይካሄዳል ተብሎ የነበረው ንግግር ሳይጀመር የቀረው በምን ምክንያት እንደሆነ ለማወቅ አልተቻለም። ሆኖም በተደራዳሪዎቹ በኩል ማለትም በመጅሊሱ እና በአዲሱ የተወካዮች ቡድን መካከል እውቅና የመስጠት ጉዳይ ሳይነሳ እንዳልቀረ አንድ ምንጭ ጠቁመዋል።

Read more

ፍርድ ቤቱ በእነኤልያስ ክፍሌ ክስ ከ14 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ እስራት በየነ

ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔውን አሰምቶ እንደጨረሰ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ “አጠቃላይ ሁኔታው የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ነው። ከጥርጣሬ ባሻገር ምንም ዓይነት ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ ነው የፈረዳችሁብን” በማለት ቅሬታውን ገልጿል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ሊቀ መንበር አቶ ዘሪሁን ገብረእግዚያብሔር በበኩላቸው “እኔ ጥፋተኛ አይደለሁም፣ ለሰላማዊ የፖለቲካ ትግል በተቃዋሚ ፓርቲ በመሰለፌ ነው ይሄ ቅጣት የተወሰነብኝ” በማለት ለፍርድ ቤቱ ቅሬታቸውን ያሰሙ ሲሆን የቀኝ ዳኛው ሙሉጌታ ኪዳኔ ቆጣ ብለው አሁን ዝም በሉ ቅሬታ ካላችሁ ይግባኝ መጠየቅ ትችላላችሁ ብለዋል፡፡

Read more

የአገር ቤት ጋዜጠኞች ምን ጻፉ? (ከጥር 15 – 22፣ 2003)

* ጋዜጣው በርእሰ አንቀፁ “የማይሰበር ድምጽ-የፍትሕ ድምፅ” በሚል ርእስ ባሰፈረው ጽሑፍ በፍትህ የኤዲቶሪያል ነጻነት ጉዳይ በፍጹም እንደማይደራደርና መንግሥት ለመፍጠር የሚፈልገውን “የሎሌ ጋዜጠኞች ሰራዊት” እንደማይቀላቀል አረጋግጧል፡፡ ሎሌ ለመሆን ያልፈለጉ ጋዜጠኞች በተደጋጋሚ ተከሰዋል፣ ተሰደዋል ያለው ጋዜጣው በእስከዛሬም ፈተናዎች “የማያጎነብስ እና የማይቀነጠስ አንገት” እንዳለን አሳይተናል፡፡ ከዚህ በኋላም መንገዱ ብሩህ ባይሆንም ጋዜጣችን ከነክብሯ የደረሰችበት ላይ ትቆማለች አንጂ አትንበረከክም”ሲል ያለውን ጽኑ አቋም አስነብቧል፡፡
* ቻናል፡- ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የጠፋው ነገር አንድ ሠራተኛ ሁለት ሦስት ሥራዎችን የመሥራት ባህል ነው፡፡ ይህን ለመፍጠር ምን የታሰበ ነገር አለ?
አቶ ጁነዲን፡- እኔ በግሌ ውጭ አገርም ተምሬ ስመጣ ማታም፣ ቅዳሜም እሑድም በግሌ ለመንቀሳቀስ ሞከሬያለሁ፡፡ የሥራ ጫና እንዳሁኑ ባልነበረበት ጊዜ፡፡ ይህንን ለሰው ሁሉ እመክራለሁ፡፡ ለምሳሌ ሰኞና ዐርብ የበአል ቀን ሲሆን የመንግሥት ሠራተኛ በጣም ደስ ይለዋል፡፡ ሦስት ቀን በተከታታይ እረፍት ስላለው ነው፡፡ ይህ ሰው ሦስት ቀን ተከታታይ እረፍት ሲኖረው ምንድነው የሚያደርገው ተብሎ ሲታሰብ ሬዲዮ ነው የሚያዳምጠው (ሳቅ)…አልጋው ላይ ተኝቶ፡፡

*‹‹ሕዝቡ በደሞዝ ሳይሆን በአስማት እየኖረ ነው››

Read more

Editor of the weekly “Fitih” detained and released on bail

Temesgen Desalegn of the Amharic weekly “Fitih” was reported to be detained in the central Federal Police investigation office and released on a 5000 ETB bail.

Police officers who questioned Temesgen told him that a charge of defamation is lodged against him by the only “independent” member of the Parliament Dr Ashebir Woldegiorgis. Ashebir’s complaint is based on a story featuring him entitled “The man from Bunga,” his birth place.

Temesgen was also called recently to the offices of Bereket Simion and Shimelis Kemal. The famous duo tsars of freedom of speech in Ethiopia told the editor that “this is the last warning for you.”

Read more

Awramba Times to sue Addis Zemen

Awramba Times newspaper has disclosed its preparation to file a suit against the daily state owned Newspaper, Addis Zemen, published by the Ethiopian Press Agency, and its Editor in-Chief. Addis Zemen has published a number of “false criminal allegations against” the newspaper and it caused “serious moral injuries on staff members”, the statement issued in Addis Ababa stated.

Read more

የአዲስ አበባ መሥተዳድር ዕድሮች ላይ የገንዘብ ኮታ ጣለ

(ሙሉ ገ.) የአዲስ አበባ መሥተዳድር ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር  ከአዲስ አበባ ሕዝብ እና የንግድ ድርጅቶች  ለመሰብሰብ የያዘውን እቅድ ዳር ለማድረስ የአዲስ አባባ እድሮች  ላይ የገንዘብ ኮታ ጣለ፡፡ የመስተዳደሩ  ምንጮች ለአዲስ ነገር እንደተናገሩት በአዲስ አበባ ደረጃ የተቋቋሙ  ዕድሮች በመላ የሚወከሉባቸው የእድር ምክር ቤቶች ከመሥተዳድሩ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ባለፈው ሣምንት በማዘጋጃ ቤት ተወያይተዋል፡፡  በስብሰባው ላይ  የተገኙ ምንጮች [...]

Read more

Wikileaks Cable: Hot-tempered, Reclusive and Poorly Reputed Ethiopian Spy Chief Resembles Isayas Afewerki

Ethiopia’s Head of Intelligence is a hot-tempered man whose character resembles that of Eritrea’s totalitarian leader, Isayas Afewerki, according to leaked secret diplomatic cable by the whistle-blowing website Wikileaks. In a diplomatic cable sent to Washington by the former American Ambassador in Addis Ababa, Donald Yamamoto, on 08 June 2009, Getachew Assefa was depicted as [...]

Read more

Wikileaks Cables: Allegation of Assasination Attempt By Meles Zenawi on Eritrea’s Leader

Eritrea’s descent into absolute dictatorship was partly blamed on allegation of assassination attempt against its leader, Isayas Afewerki, by Ethiopian PM Meles Zenawi in 1996, according to a leaked US diplomatic cable. This allegation would come as a surprise to many observers of the Horn of Africa as Ethiopia and Eritrea were assumed to have [...]

Read more

Oromo Liberation Front commanders among foreigners arrested in Nairobi

Earlier on, police had stormed a wedding ceremony and arrested three suspected top commanders of the Oromo Liberation Front (OLF).

Among those who were arrested was the wedding’s best man who was flushed from the ceremony as he sat next to the bride.
Police said the three are wanted in Ethiopia for questioning on various undisclosed crimes. The officers who arrested the men added they posed a security threat to the country, though they did not elaborate.

Read more

Ethiopia Calls for Donation of $20 Million to Feed the Hungry

(Mulu G) The Ethiopian Ministry of Farming is calling for a donation of $20 million USD to feed those severely affected by hunger. In a press conference held on November 24, 2010, Agriculture and Rural Development Minister d’Etat Mitiku Kassa announced that the number of people requiring food assistance has decreased to 2.3 million. The [...]

Read more

Daily Wrap

• Dispute flares up between Ethiopia and Egypt. Following Meles’ claim against Egypt an official accuses Cairo of supporting rebel groups.

• Sudan in Focus

Read more

Daily Wrap: New York Times Stands By Gebreselassie Story

“We have no reason to present this in any other way,” The New York Times Assistant Sports Editor Tom Connelly told Letsrun.com in response to the allegation by Haile Gebreselassie and his agent Jos Hermens that the newspaper fabricated a statement about undue government pressure on the athlete and attributed it to Jos Hermens. “The New York Times stands by its story. Jeré[the reporter] reported what he was told. We reported the story correctly,” Connely said. This story has more twists and turns. Is Haile Gebreselassie intimidated and blackmailed by the government? Addis Neger reporters are investigating the issue for a soon to be published feature report.

Read more

Bad Behavior has blocked 2470 access attempts in the last 7 days.