"; _gaq.push(['_trackPageview']);(function() { var ga = document.createElement('script'); ga.type = 'text/javascript'; ga.async = true; ga.src = ('https:' == document.location.protocol ? 'https://ssl' : 'http://www') + '.google-analytics.com/ga.js'; var s = document.getElementsByTagName('script')[0]; s.parentNode.insertBefore(ga, s); })();

ኢትዮጵያ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች?!

ባለፉት አራት ዓመታት ኢትዮጵያ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች የሚለውን ዜና ሰምተዋል? የእንደራሴዎቿ የምርጫ እንቅስቃሴ እና ውጤት ትንፋሽ ያሳጣት አገር ከምርጫ ወሬ ባሻገር የሚነገር ነገር የሌላት አይደለችም። በምርጫው ዜናዎች ሽፋን በቅርቡ የተሰማው ኢኮኖሚያዊ “ወግ” ሌላ ቀልብ የሚስብ ጉዳይ ነው። አገሪቷም ገና ብዙ እንዲወራላት የሚያደርግ አስገራሚ መረጃዎች እንዳሏት አልሸሸገችም። ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ ሲተገበር የነበረው የፈጣንና ዘላቂ ልማት የአምስት ዓመት ዕቅድ (Plan for Accelerated and Sustained Development to End Poverty-PASDEP) ውጤት ይፋ ኾኗል። እቅዱ የምዕተ ዓመቱን የልማት ግቦች(MDGs) ለማሳካት ይረዳ ዘንድ በመንግስት ከተወጠኑ ጥቅል ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ የልማት እቅዶች መካከል ትልቁን ድርሻ የሚይዝ ነው። የልማት እቅዱን ውጤቶች ይፋ ያደረገው የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ከተለመዱት “ድንቅ” ኢኮኖሚያዊ ምጣኔዎች ወግ ባሻገር አዲስ የሚባል ጉዳይ ወደ መድረኩ አምጥቷል። እንደ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከኾነ ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ አገሪቷ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች። ለ“ዘመናዊ ኢኮኖሚው” ሽግግር ምክንያት የኾኑ ለውጦች በዝርዝር ተጠቅሰዋል። ሙሉውን ለማንበብ የአማርኛውን ክፍል ያንብቡ።

One Response to “ኢትዮጵያ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች?!”

  1. hey guys I try to read these part but I couldn’t due to I don’t have amharic softwere. so do u have any solution for it.
    10Q

Leave a Reply

You must be to post a comment.

Bad Behavior has blocked 433 access attempts in the last 7 days.