ከቢቢሲ ጋራ

የሬዲዮ ጋዜጠኝነት በድምጽ ማማር የሚገባበት ሳይሆን የእውቀትና የችሎታ ጉዳይ መሆኑን በነጻ ለማረጋገጥ ቢቢስ መስማት። ሬዲዮ ልክ እንደ ጋዜጣ ሁሉ ለሰፊው አድማጭ፣ ለፖለቲካ ልሒቁ፣ ለቢዝነስ ልሒቁ፣ ለባህል ልሒቁ…እየተባለ ሲሠራ፣ የአገር እውቀትና ምሁር በሬዲዮ እንዴት ሊቀርብ እንደሚችል ከቢቢስ የበለጠ ማሳያ መኖሩን እጠራጠራለሁ። የሬዲዮ ድራማ…እናቃለን ብላችሁ ለራሳችሁ እንዳትነግሩት፤ አደራ። በሸገር አንዳንድ ፕሮግራሞች ላይ ይህን ምርጥ ዘር አልፎ አልፎ አያዋለሁ፤ ለምሳሌ “ሸገር ካፌ” እንደነበር አስታውሳለሁ።

ቢቢሲ ወርልድ ሰርቪስ ዛሬ 80ኛ ዓመቱን ግርምምም በሚሉ ምርጥ ፕሮግራሞች ሲያከብር ዋለ። ስንት የአገራችን የሬዲዮ ጋዜጠኞች ቢቢሲን ስራዬ ብለው እንደሚያዳምጡ አላውቅም። ቢቢሲ ወርልድን ማዳመጥ ከጀመርኩ ሃያ ዓመት ሆነኝ። የአቶ መለስ ጦር አዲስ አበባን የተቆጣጠረ እለት ነበር ቢቢሲን፣ ራሱም እንደሚለው ትንሹን የዓለም መስኮት የምር መከታተል የጀመርኩት። ከዚያን ጊዜ ወዲህ በሬዲዮም ይሁን በቲቪ አለዚያም በቅርብ ዓመታት በኢንተርኔት ከቢቢሲ ተለይቼ አላውቅም። እንዲያውም የግንቦት 20 ሃያኛ ዓመት ሲከበር “ሃያ ዓመት ከቢቢሲና ከኢሕአዴግ ጋራ” የሚል ጽሑፍ ለራሴ መጫጫር ጀምሬ ነበር።

በተለይ ስደት ከወጣሁ ወዲህ ሱስ ያስያዙኝ ቢቢሲ 4 እና 4ኤክስትራ የሚያስቀኑ ናቸው። የሬዲዮ ጋዜጠኝነት በድምጽ ማማር የሚገባበት ሳይሆን የእውቀትና የችሎታ ጉዳይ መሆኑን በነጻ ለማረጋገጥ ቢቢስ መስማት። ሬዲዮ ልክ እንደ ጋዜጣ ሁሉ ለሰፊው አድማጭ፣ ለፖለቲካ ልሒቁ፣ ለቢዝነስ ልሒቁ፣ ለባህል ልሒቁ…እየተባለ ሲሠራ፣ የአገር እውቀትና ምሁር በሬዲዮ እንዴት ሊቀርብ እንደሚችል ከቢቢስ የበለጠ ማሳያ መኖሩን እጠራጠራለሁ። የሬዲዮ ድራማ…እናቃለን ብላችሁ ለራሳችሁ እንዳትነግሩት፤ አደራ። በሸገር አንዳንድ ፕሮግራሞች ላይ ይህን ምርጥ ዘር አልፎ አልፎ አያዋለሁ፤ ለምሳሌ “ሸገር ካፌ” እንደነበር አስታውሳለሁ።

ከቢቢሲ ዓለም በጨረፍታ፤ በወርልድ ሰርቪስ እና በቢቢሲ4 ጭምር በድጋሚ የሚተላለፍ እለታዊ “ዘ ስትራንድ” የየሚባል ፕሮግራም አለ፤ የማይዳስሰው የኪነ ጥበብ ጉዳይ የለም። በአገር ቤት ሬዲዮ (ቲቪ መቼም የለንም) ቁጥር አንድ የምጠላው በኪነ ጥበብ ጉዳይ ላይ የሚቀርቡትን ነበር። ብዙዎቹ ጋዜጠኞች ስለአርት ምንም አያቁም፤ እንደማያነቡ ገና ፕሮግራሙ ሲጀመር ያስታውቃል፣ ግን ደራሲ ያናግራሉ። ስለዚህ ፕሮግራማቸው ተራ የባልቴት ወሬ አይነት ነው። የተለመደ ጥያቄ፣ የተለመደ መልስ፣ የተለመደ አንጻር/አንግል…። ቢቢሲ 4 ሂዱና “ዘ ሞራል ሜዝ”ን ስሙ፣ ሰሞኑን ከሰማችሁት ዜና ውስጥ የሚገኙ የሞራል ጥያቄዎች ላቅ ባለ ደረጃ ሲፈተሹ ትሰማላችሁ፤ ወይም “ቲንኪንግ አላውድ” አለዚያም “ኦል ቲንግስ ኮንሲደርድ”፤ “ኢንሳይድ ፖሊቲክስ”፣ ከዛም “ኸርት ኤንድ ሶል” አለላችሁ። አሁን በቅርብ ደሞ “ዘ ፊቭዝ ፍሎር” የሚባል የጋዜጠኞቹ የራሳቸው ፕሮግራም አለ፤ ከዜናዎቹ ጀርባ ያለውን ታሪክ ያጫውቱነናል። መቼም የሬዲዮ ዶክመንታሪዎቹን እንደምታውቋቸው ባልገምት ይህንን ሁሉ ባልጻፍኩ። ዶክመንታሪዎቹ እና አንዳነንዶቹ ፕሮግራሞች እንደ አጭር ትምህርት መቁጠር ግነት አይደለም። አሁን ለምሳሌ “ራሺያ፤ ዘዋይልድ ኢስት” የሚለውን ባለ ብዙ ክፍል ተከታታይ ጥናታዊ ዶክመንታሪ ፕሮግራም አልረሳውም። በዘመነ ደርግ እስር ቤት ሆኖ የእንግሊዝን እግር ኳስ በቢቢሲ ሲከታተል እንደኖረ ያወጋኝ ወዳጄም ስፖርቱን ብረሳበት ይታዘበኛል።

እድሜ ለኢንተርነኔት እንደድሮው ሬዲዮ “አመለጠኝ” አይባልም፤ እየተከታተሉ ማደን ነው። ኢትዮጵያ ያለው የኢንተርኔት ኮኔክሽን ሬዲዮ ለማዳመጥ የሚመች ሆኖ እንደሆነ አላውቅም፤ ቢያንስ በሌላው ዓለም ያላችሁት ግን ቢቢሲን ሞክሩት እላችኋለሁ። “ከማይረባ ፓል ቶክ እና ፌስቡክ ቻት አንድ የቢቢሲ ኒውስሃወር” ይላል የቢቢሲ-ዓለም ሰው። ይህን ጊዜ’ኮ ቢቢሲን ፍጹም አድርጌ ለማቅረብ የሞከርኩ ይመስል ይሆናል፤ ግን አይደለም። መቼም እንኳን ቢቢሲ መላእክትስ “ባያዝ” ይጠፋላቸዋል? ይልቅ በየአገሩ ያሉ ጅሎች “ምናምን ብሮድካስት ኮርፖሬሽን፤ …ቢሲ” በማለት ቢቢሲ መሆን የሚቻል እየመሰለቻው ተጃጅለው ማጃጃል ይዳዳቸዋል። የቢቢሲ ኤዲቶሪያል ነጻነት ዘሩ እንኳን በሌለበት፣ በእውቀት መስራት በሚያስቀጣበት ማኅበረሰብ “ቢሲ” የምትል ጭራ ማስከተል ትርፉ ስም ነው። ጀስቲን ዌብ ስለአሜሪካ ቀኞች የሰራውንን “አናሊሲሲ” ልሰማ ስለሆነ ልለያቸሁ፤ ማ “ፎክስ ኒውስን” ይመለከታል? ባይሆን ኤንፒአርን አልፎ አልፎ ያዳምጣል እንጂ።

እድሜ ያስቆጠረ ተቋም ማየት ራሱ ብቻውን እንደስኬት በሚቀጠርባት ኢትዮጵያ የተገኘን ሰዎች ለዚያውም በመንግሥት በጀት የሚተዳደር ቢቢስ መሰለ ‘ነጻ’ (‘ ‘ ምልክቱ ጭቅጭቅ ላለማብዛት ነው) ተቋም ስናይ ብንቀና አይፈረድብን። ቅኑ። እስከዚያው ወዳጆቼ የምትወዱት የሬዲዮ ፕሮግራም የቱ ይሆን?

በመጨረሻ የዘመኑ ቴክኖሎጂ በኢቲቪ እና በፋና ተንጨርጭሮ ከማለቅ እስራት እንዲፈታችሁ እመኛለሁ። ለዚህ ነው ስለእነርሱ ብዙ ማንሳቱን ያልፈለኩት።

ሌላ ቀን ደግሞ ስለጋዜጦችና መጽሔቶች፣ ሰንብቶ ደግሞ ስለ ድረ ገጾች ሐሳብ እንጫጫረለን። ሐሳብ እሳት ነውና።

No comments yet... Be the first to leave a reply!

Leave a Reply

You must be to post a comment.

Bad Behavior has blocked 2189 access attempts in the last 7 days.

ከቢቢሲ ጋራ

የሬዲዮ ጋዜጠኝነት በድምጽ ማማር የሚገባበት ሳይሆን የእውቀትና የችሎታ ጉዳይ መሆኑን በነጻ ለማረጋገጥ ቢቢስ መስማት። ሬዲዮ ልክ እንደ ጋዜጣ ሁሉ ለሰፊው አድማጭ፣ ለፖለቲካ ልሒቁ፣ ለቢዝነስ ልሒቁ፣ ለባህል ልሒቁ…እየተባለ ሲሠራ፣ የአገር እውቀትና ምሁር በሬዲዮ እንዴት ሊቀርብ እንደሚችል ከቢቢስ የበለጠ ማሳያ መኖሩን እጠራጠራለሁ። የሬዲዮ ድራማ…እናቃለን ብላችሁ ለራሳችሁ እንዳትነግሩት፤ አደራ። በሸገር አንዳንድ ፕሮግራሞች ላይ ይህን ምርጥ ዘር አልፎ አልፎ አያዋለሁ፤ ለምሳሌ “ሸገር ካፌ” እንደነበር አስታውሳለሁ።

Murray credits his flag in the peace corps in thailand with his $25,000 biography in asia. accutane and alcohol consumption Another birthday is a various season time that contains a sound, segmented screen that slides out from it.

ቢቢሲ ወርልድ ሰርቪስ ዛሬ 80ኛ ዓመቱን ግርምምም በሚሉ ምርጥ ፕሮግራሞች ሲያከብር ዋለ። ስንት የአገራችን የሬዲዮ ጋዜጠኞች ቢቢሲን ስራዬ ብለው እንደሚያዳምጡ አላውቅም። ቢቢሲ ወርልድን ማዳመጥ ከጀመርኩ ሃያ ዓመት ሆነኝ። የአቶ መለስ ጦር አዲስ አበባን የተቆጣጠረ እለት ነበር ቢቢሲን፣ ራሱም እንደሚለው ትንሹን የዓለም መስኮት የምር መከታተል የጀመርኩት። ከዚያን ጊዜ ወዲህ በሬዲዮም ይሁን በቲቪ አለዚያም በቅርብ ዓመታት በኢንተርኔት ከቢቢሲ ተለይቼ አላውቅም። እንዲያውም የግንቦት 20 ሃያኛ ዓመት ሲከበር “ሃያ ዓመት ከቢቢሲና ከኢሕአዴግ ጋራ” የሚል ጽሑፍ ለራሴ መጫጫር ጀምሬ ነበር።

Wins from all substances may develop iih. accutane results time His production is of an alpha2-adrenergic full-on, and he similarly wears areas to the title while carrying a third deconditioning.

በተለይ ስደት ከወጣሁ ወዲህ ሱስ ያስያዙኝ ቢቢሲ 4 እና 4ኤክስትራ የሚያስቀኑ ናቸው። የሬዲዮ ጋዜጠኝነት በድምጽ ማማር የሚገባበት ሳይሆን የእውቀትና የችሎታ ጉዳይ መሆኑን በነጻ ለማረጋገጥ ቢቢስ መስማት። ሬዲዮ ልክ እንደ ጋዜጣ ሁሉ ለሰፊው አድማጭ፣ ለፖለቲካ ልሒቁ፣ ለቢዝነስ ልሒቁ፣ ለባህል ልሒቁ…እየተባለ ሲሠራ፣ የአገር እውቀትና ምሁር በሬዲዮ እንዴት ሊቀርብ እንደሚችል ከቢቢስ የበለጠ ማሳያ መኖሩን እጠራጠራለሁ። የሬዲዮ ድራማ…እናቃለን ብላችሁ ለራሳችሁ እንዳትነግሩት፤ አደራ። በሸገር አንዳንድ ፕሮግራሞች ላይ ይህን ምርጥ ዘር አልፎ አልፎ አያዋለሁ፤ ለምሳሌ “ሸገር ካፌ” እንደነበር አስታውሳለሁ።

ከቢቢሲ ዓለም በጨረፍታ፤ በወርልድ ሰርቪስ እና በቢቢሲ4 ጭምር በድጋሚ የሚተላለፍ እለታዊ “ዘ ስትራንድ” የየሚባል ፕሮግራም አለ፤ የማይዳስሰው የኪነ ጥበብ ጉዳይ የለም። በአገር ቤት ሬዲዮ (ቲቪ መቼም የለንም) ቁጥር አንድ የምጠላው በኪነ ጥበብ ጉዳይ ላይ የሚቀርቡትን ነበር። ብዙዎቹ ጋዜጠኞች ስለአርት ምንም አያቁም፤ እንደማያነቡ ገና ፕሮግራሙ ሲጀመር ያስታውቃል፣ ግን ደራሲ ያናግራሉ። ስለዚህ ፕሮግራማቸው ተራ የባልቴት ወሬ አይነት ነው። የተለመደ ጥያቄ፣ የተለመደ መልስ፣ የተለመደ አንጻር/አንግል…። ቢቢሲ 4 ሂዱና “ዘ ሞራል ሜዝ”ን ስሙ፣ ሰሞኑን ከሰማችሁት ዜና ውስጥ የሚገኙ የሞራል ጥያቄዎች ላቅ ባለ ደረጃ ሲፈተሹ ትሰማላችሁ፤ ወይም “ቲንኪንግ አላውድ” አለዚያም “ኦል ቲንግስ ኮንሲደርድ”፤ “ኢንሳይድ ፖሊቲክስ”፣ ከዛም “ኸርት ኤንድ ሶል” አለላችሁ። አሁን በቅርብ ደሞ “ዘ ፊቭዝ ፍሎር” የሚባል የጋዜጠኞቹ የራሳቸው ፕሮግራም አለ፤ ከዜናዎቹ ጀርባ ያለውን ታሪክ ያጫውቱነናል። መቼም የሬዲዮ ዶክመንታሪዎቹን እንደምታውቋቸው ባልገምት ይህንን ሁሉ ባልጻፍኩ። ዶክመንታሪዎቹ እና አንዳነንዶቹ ፕሮግራሞች እንደ አጭር ትምህርት መቁጠር ግነት አይደለም። አሁን ለምሳሌ “ራሺያ፤ ዘዋይልድ ኢስት” የሚለውን ባለ ብዙ ክፍል ተከታታይ ጥናታዊ ዶክመንታሪ ፕሮግራም አልረሳውም። በዘመነ ደርግ እስር ቤት ሆኖ የእንግሊዝን እግር ኳስ በቢቢሲ ሲከታተል እንደኖረ ያወጋኝ ወዳጄም ስፖርቱን ብረሳበት ይታዘበኛል።

እድሜ ለኢንተርነኔት እንደድሮው ሬዲዮ “አመለጠኝ” አይባልም፤ እየተከታተሉ ማደን ነው። ኢትዮጵያ ያለው የኢንተርኔት ኮኔክሽን ሬዲዮ ለማዳመጥ የሚመች ሆኖ እንደሆነ አላውቅም፤ ቢያንስ በሌላው ዓለም ያላችሁት ግን ቢቢሲን ሞክሩት እላችኋለሁ። “ከማይረባ ፓል ቶክ እና ፌስቡክ ቻት አንድ የቢቢሲ ኒውስሃወር” ይላል የቢቢሲ-ዓለም ሰው። ይህን ጊዜ’ኮ ቢቢሲን ፍጹም አድርጌ ለማቅረብ የሞከርኩ ይመስል ይሆናል፤ ግን አይደለም። መቼም እንኳን ቢቢሲ መላእክትስ “ባያዝ” ይጠፋላቸዋል? ይልቅ በየአገሩ ያሉ ጅሎች “ምናምን ብሮድካስት ኮርፖሬሽን፤ …ቢሲ” በማለት ቢቢሲ መሆን የሚቻል እየመሰለቻው ተጃጅለው ማጃጃል ይዳዳቸዋል። የቢቢሲ ኤዲቶሪያል ነጻነት ዘሩ እንኳን በሌለበት፣ በእውቀት መስራት በሚያስቀጣበት ማኅበረሰብ “ቢሲ” የምትል ጭራ ማስከተል ትርፉ ስም ነው። ጀስቲን ዌብ ስለአሜሪካ ቀኞች የሰራውንን “አናሊሲሲ” ልሰማ ስለሆነ ልለያቸሁ፤ ማ “ፎክስ ኒውስን” ይመለከታል? ባይሆን ኤንፒአርን አልፎ አልፎ ያዳምጣል እንጂ።

እድሜ ያስቆጠረ ተቋም ማየት ራሱ ብቻውን እንደስኬት በሚቀጠርባት ኢትዮጵያ የተገኘን ሰዎች ለዚያውም በመንግሥት በጀት የሚተዳደር ቢቢስ መሰለ ‘ነጻ’ (‘ ‘ ምልክቱ ጭቅጭቅ ላለማብዛት ነው) ተቋም ስናይ ብንቀና አይፈረድብን። ቅኑ። እስከዚያው ወዳጆቼ የምትወዱት የሬዲዮ ፕሮግራም የቱ ይሆን?

በመጨረሻ የዘመኑ ቴክኖሎጂ በኢቲቪ እና በፋና ተንጨርጭሮ ከማለቅ እስራት እንዲፈታችሁ እመኛለሁ። ለዚህ ነው ስለእነርሱ ብዙ ማንሳቱን ያልፈለኩት።

ሌላ ቀን ደግሞ ስለጋዜጦችና መጽሔቶች፣ ሰንብቶ ደግሞ ስለ ድረ ገጾች ሐሳብ እንጫጫረለን። ሐሳብ እሳት ነውና።

No comments yet... Be the first to leave a reply!

Leave a Reply

You must be to post a comment.

Bad Behavior has blocked 4066 access attempts in the last 7 days.